Get Mystery Box with random crypto!

የተናቁት አባላቱ ወይስ ኢትዮጵያ? ለውድድር ዛምቢያ የደረሱ የኢትዮጵያ አትሌትቲክስ ቡድን አባላት | LEYU NEWS

የተናቁት አባላቱ ወይስ ኢትዮጵያ?

ለውድድር ዛምቢያ የደረሱ የኢትዮጵያ አትሌትቲክስ ቡድን አባላት መሬት ተኙ መባላቸውን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።

በአፍሪካ ከ18 እና ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚወዳደረው የታዳጊና ወጣት ቡድን ዛሬ በዛምቢያ ንዶላ ቢገኝም ቡድኑ መኝታ በማጣት እስከ ለሊቱ 6:30 ድረስ ማረፊያ አላገኘም ሲል ፌደሬሽኑ ገልፆአል።

በማያያዝም ቡድኑን ከውድድሩ ስፍራ ከ65 ኪሜ በላይ ርቆ እንዲሄድ ተደርጓል ያለው ፌዴሬሽኑ ሆኖም ከፈለጋችሁ መሬት ላይ ልትተኙ ትችላላችሁ ብለውናል ሲልም ነው ፌደሬሽኑ ያስታወቀው።

@Leyu_News
@Leyu_News