Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ቆቦ..! ቆቦ ከተማ ላይ መረጃ እንዳይወጣባቸው ኢንተርኔቱን አጥፍተውታል።  መከላከያ ሌሊቱ | LEYU NEWS

መረጃ ቆቦ..!

ቆቦ ከተማ ላይ መረጃ እንዳይወጣባቸው ኢንተርኔቱን አጥፍተውታል።  መከላከያ ሌሊቱን ሙሉ በየቤቱ እየዞረ ሲፈትሽ አድሯል። ከተማ ውስጥ የባጃጅም ሆነ ምንም አይነት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የለም። አስፓልት መውጣትም አይቻልም። ገበሬውም ከብቶቹን ለግጦሽ ማስወጣት አልቻለም።

@Leyu_News
@Leyu_News