Get Mystery Box with random crypto!

ደራ በኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች ሸዋ ደራ ጉንደ መስቀል ጥቃት መፈጸማቸው ተነገረ!!! ዛሬ ለሊት | LEYU NEWS

ደራ

በኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች ሸዋ ደራ ጉንደ መስቀል ጥቃት መፈጸማቸው ተነገረ!!!


ዛሬ ለሊት ደራ  ራቾ ከፍተኛ ቁጥር  ያላቸው ታጣቂዎች የአማራዎችን ቤት እየመረጡ ሲያቃጥሉ አድረዋል።
እነዚህ ሀይሎች ቤቶችን ሲያቃጥሉ አድረው  አሁን ላይ ወደ ሮብ ገበያ መግባታቸው ታውቋል።
ታጣቂዎቹ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ሰዎችን አግተው  መውሰዳቸውን ገልፀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ እስከ አሁን በመንግሥት በኩል የተደረገ መከላከል እንደሌለ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
በመሆኑም በአካባቢው ያለው ህዝብ ከደረሰው ጥፋት የባሰ ነገር እንዳይከሰት ጥንቃቄ ማድረግ አለበት፣መንግስት ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለበት ሲሉ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።(አዩ)

@Leyu_News
@Leyu_News