Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ላይ የሚያስፈልጋቸው 1) ሲሚንቶ = 7 ኩንታል -- 1650 ብር (አዲስ አበባ ) 200 | ልሳነ ግእዝ ለኩልነ

አሁን ላይ የሚያስፈልጋቸው

1) ሲሚንቶ = 7 ኩንታል -- 1650 ብር (አዲስ አበባ )

2000 ብር (በቶ-ኬንቾ)፤

2) ፓርሊን ቆርቆሮ = 50 ሜትር (1 ሜትር=380 ብር)፤

3) የኤሌክትሪክ ሽቦ = 200 ሜትር (1 ጥቅል=2700 ብር)፤

4) ሚስማር  6 ቁጥር = 3 ፓኮ (1ፓከ= 900 ብር)፤

5) ቀለም = የውሃ -- 30 ጋሎን (1 "ጋሎን = 350 ብር)፤

              = የብረት --30 ጋሎን (1 ጋሎን =1000 ብር)፤

6) ፈሮ--- 12 ሳ.ሜ.--ውፍረት = ብዛት 18

               10  ሳ . ሜ.--ውፍረት =ብዛት 10

7) መጋረጃ --- 16 ሜትር (1 ሜትር=550 ብር)

8)የመሬት ምንጣፍ--- 20 ( 1 ምንጣፍ"ጅባ"=1000 ብር)።


የቤተክርስቲያኑ  አካውንት ነው

1000261754987= ኬንቾ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን

እስክሪን ሹት ብትልኩልኝ በጣም ደስ ይለኛል @BeGood16 ላይ


እግዚአብሔር በፈቀደው ያቅማቸውን አስገብ