እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን በፍቅር ተስቦ የወረደው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅሩን ፍፃሜ በመስቀል ላይ ገልፆልን ሀያል ጌታ በመሆኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ረድኤት በረከቱ በእያለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም #መድኃኔዓለም @Eftah_bemaleda 27 views06:27