ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ሰዎችን ሁሉ ላስደስት ብትል በፍፁም አትችልም። ባይሆን ባንተና በአላህ መካከል ያለውን ግኑኝነት አስተካክል። ከዚያ በኋላ ሰዎች ምንም ቢሉህ ቦታ አትስጥ። (توالي التأنيس ،صـ:168) T.me/lemuslimuaehte 149 viewsSofi@, 06:40