Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 2/12/14 ለ12 ክፋል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት መጀመሩን አውቃችሁ | Lemlem HS

ቀን 2/12/14
ለ12 ክፋል ተማሪዎች
የማጠናከሪያ ትምህርት መጀመሩን አውቃችሁ ዛሬ ማለትም 2/12/14 በትምህርት ገበታችሁ ላይ ያልተገኛችሁ ተማሪዎች አሳማኝ ማስረጃ በመያዝ ጠዋት እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን

ት/ቤቱ