Get Mystery Box with random crypto!

LEG ELECTRONICS

የቴሌግራም ቻናል አርማ leg_electronics — LEG ELECTRONICS L
የቴሌግራም ቻናል አርማ leg_electronics — LEG ELECTRONICS
የሰርጥ አድራሻ: @leg_electronics
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.08K
የሰርጥ መግለጫ

This channle is Official LEG Telegram channel if you join this channel you can get information about LEG reciver.
@LEG_electronics

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-31 09:58:07
ወሳኞቹ እና ተፈላጊዎቹ የእግርኳስ ቻናሎች #DSTV, #BINE_SPORT, #Canal_Plus እና #SONY_PACKAGE የሆኑት በተጨማሪም ከ 10,000 ቻናሎች በላይ አሉት እንዲሁም የፊልም የዜና የህፃናት እና የሙዚቃ ከዛም በላይ አለም ላይ አሉ የተባሉትን ምርጥ ምርጥ ቻናሎች በ E-VISION IPTV ኮድ ያለምንም ሰሀን ሪሲቨራችንን ከኤንተርኔት ጋር በማገናኘት ብቻ መጠቀም እንችላለን...

በተጨማሪም #E-VOD ስላለው በውስጡ እስካሁን የተሰሩ ተከታታይ ፊልሞችን እና ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በ ካታጎሪ ማግኘት ትችላላችሁ።

ልብ ይበሉ E-VISION እና E-VOD ሚሰራው በ #LEG_N24_PLUS ,
#LEG_N24_PRO እና #LEG_N24_PRO_IRON
እና በተወሰኑ ሌሎች ሪሲቨሮች ብቻ ነው:: የ አንድ አመት አክቲቬት ኮድ በአሪፍ ብር ከኛ ዘንድ የማግኘት ይችላሉ።

መግዛት ምትፈልጉ ሰዎች በ ውስጥ መስመር ያናግሩኝ ወይንም ይደዉሉልን
----------------------------------------------------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Inbox Us Admin @Welcome_1234
Join @HABESHA_DISH
Call +251954893869
379 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 15:21:44
Live on

Nilesat ላይ እና Amos 4W
Sharjah Sports
sport 1
ለአርሰናል ከ ቪላሪያል

Amos 4w
SPORT 2HD እና Mutv
ለማንቺስተር ዩናይትድ ከ አትሌቲኮ

Gshare plus እና E Vision IPTV ማስሞላት ስትፈልጉ ይደውሉ።
------------------------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
------------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 𝐀𝐝𝐦𝐢n
@Welcome_1234
𝐉𝐨𝐢𝐧
@Habesha_Dish
𝐂𝐚𝐥𝐥
+251954893869 || +251920348968
442 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , edited  12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:49:48
ነገ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች
MAN CITY LIVERPOOL
LIVE ON SPORT 1
LIVE ON FOOTBALL HD

MAN UNITED A.MADRlD
LIVE ON SPORT 2HD
LIVE ON MU TV

ሁሉንም ጨዋታዎች በነፃ በነባሮቹ እና በአዲሶቹ ሪሲቨሮች መመልከት ትችላላቸው

Gshare plus እና E Vision IPTV ማስሞላት ስትፈልጉ ይደውሉ።
------------------------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
------------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 𝐀𝐝𝐦𝐢n @Welcome_1234
𝐉𝐨𝐢𝐧 @Habesha_Dish
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251954893869 || +251920348968
507 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 10:08:24 እንደሚታወቀው መጪው ሳምንት ታላቁ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ይጀምራል አምናም ካቻምናም አብራችሁን ቤተሰብ በመሆን ኳስን በነፃ ስትመለከቱ የነበራችሁ ደንበኞቻችን ዘንድሮም ቁኑ አልቆባችሁ (Expired) ወይንም ደሞ ለሪሲቨራችሁ አዲስ ማስሞላት ከፈለጋችሁ እኛጋር ይደውሉልን

ሰርቨሮች ከነ ዋጋ ዝርዝር -
•Gshare or superbolt iks የ6 ወር - 300 ብር
•Gshare or superbolt iks የ12 ወር - 600 ብር

•E VISION IPTV የ6ወር 300 ብር አንድሮይድ
•E VISION IPTV የ6ወር 300 ብር ለሪሲቨር
•E VISION IPTV የ1 አመት 600 ብር አንድሮይድ
•E VISION IPTV የ1 አመት 600 ብር ለሪሲቨር
•MYHDIPTV የአንድ አመት 600 ብር
•MYHDIPTV የ6ወር 400 ብር

ስልካችን ዝግ ቢሆንብዎም በTelegram ላይ Contact ቢያረጉን ያገኙናል። Inbox us
@welcome_1234

ከፍያውን ያሉበት ሆነው በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ይችላሉ ያስገቡትን ብር ደረሰኝ ወይም Screen shot በቴሌግራም ይላኩልኝ

ስም - ተመስገን ተስፋዬ
𝐍𝐢𝐠𝐢𝐝 𝐁𝐚𝐧𝐤 (𝐂𝐁𝐄)
1000342332367
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
5210137040011(ዳሽን ባንክ)
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
71498913(አቢሲኒያ ባንክ)
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
01320482138400(አዋሽ ባንክ)
----------------------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
--------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 𝐀𝐝𝐦𝐢n
@Welcome_1234
𝐉𝐨𝐢𝐧
@Habesha_Dish
𝐂𝐚𝐥𝐥
+251954893869 || +251920348968
513 viewsᴛᴇᴍᴇ 🇶 🇺 🇦 🇻 🇴, edited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 08:17:43 #ሰበር_ዜና #Breaking_news
MUTV እና ONE2 HD በGshare plus እንዲሰሩ ተደርገዋል
@Habesha_Dish
@Habesha_Dish
636 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 08:25:39
አዲስ ሪሲቨር AMOS እና OSN ያለ Internet
LEG N24+ULTRA JAGUAR 4K
•2 የተለያዩ Tuner አለው። በዚህም በTuner 1 Normal ሌላ ሪሲቨር የሚሰጠውን ጥቅም የሚሰጥ ሲሆን በTuner2 ደሞ በSDS technology ለAmos እና ለNilesat OSN ያለምንም Internet ወይም Wifi እንዲሰራ ያረገዋል። በተለይ Network ለሚያስቸግርባቸው ቦታዎች ያለ Internet እንዲሰራ በYahsat 52.5°E ወይም በ Express 11°W ዲሹን በማስተካከል ብቻ ሌላ ምንጠቀመውን(AMOS,Nilesat,Yahsat እና ሌላም መመልከት ምንፈልገውን) በTuner1 በመሰካት እናም በTuner 2 ደሞ ለSDS የሰራነውን satellite በመሰካት Software ከጫንን በኋላ F1+111 በመንካት SDS የሚውን መርጠን Yahsat 52.5°E ወይም Express 11°W የሚለውን ስንመርጥ ወድያው ይከፍትልናል።
•የ1 ዓመት የSDS Account ተሞልቶበታል። በዚህም ለ1 ዓመት በForever ሰርቨር የሚሰሩትን ቻናሎች በሙሉ ያለ Connection ይሰራል።
• የ1አመት Apollo IPTV አለው።
• የ15 ወር Forever Server አለው።
•Wifi Antenna አብሮት ይመጣል በተጨማሪም LAN CABLE ይቀበላል።
•1 Remote ያለው ሲሆን።
ረሞቱ ባለ ሲሆን
እስከ 1000ሜትር ርቀት እንደፈለግን ያስጠቅመናል።

YOUTUBE TIKTOK APOLLO በሚገርም ጥራት ማስጠቀም የሚቸል

ሪሞቱ በአጋጣሚ ቢባለሽ በበቂ አቅርቦታ በገብያ ላይ በጣም በትንሽ ዋጋ ያገኛሉ

እቃው በማንኛውም አጋጣሚ ከተበላሽ ሪሲቨሩ እስካልተፈታ ድረስ ሙሉ ዋስትና አለው

Inbox Us @Welcome_1234
JoinUs @Habesha_Dish
Call +251954893869
911 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , edited  05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 08:22:17
ሰበር መረጃ
የሚገርም ረሲቨር በሚገርም ዋጋ LEG N24+PLUS FOREVER
1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም የሚውል Bluetooth Function አብሮት አለው ለምሳሌ ኳስ እያየን ድምፁ ሰውን እንዳንረብሽ ከፈለግን ከ Bluetooth AirPhone ጋር ድምፁን መስማት እንችላለን ወይም ጂፓስ ካለን ያለምንም ገመድ ማገናኘት እንችላለን
1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በኢንተርኔት ይከፍታል በተጨማሪም Amos ላይ Manchester United ቻናል ይከፍታል)
2. YOUTUBE TIK TOk በሚገርም ምስል ጥራት ያስጠቅማል
3. Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Bein Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal +... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን
4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት
5. EPG Pro አለው
6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል
7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል
8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል
ወዘተ....
9. ረሲቨሩ የሚሸጠው ከነዋይፋይ አንቴና ነው
10. የረሲቨሩ ሪሞት ባለ Bluetooth እና ከፈለጉት አቅጣጫ ማዘዝ ይችላል
11. ረሲቨሩ የፈለግነውን የኳስ ቻናል በፈለጉት አማራጭ መከታተል ይችላሉ

Call +251954893869
709 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 08:21:24
አዲስ ሪሲቨር AMOS እና OSN ያለ Internet
LEG N24+PLUS JAGUAR
•2 የተለያዩ Tuner አለው። በዚህም በTuner 1 Normal ሌላ ሪሲቨር የሚሰጠውን ጥቅም የሚሰጥ ሲሆን በTuner2 ደሞ በSDS technology ለAmos እና ለNilesat OSN ያለምንም Internet ወይም Wifi እንዲሰራ ያረገዋል። በተለይ Network ለሚያስቸግርባቸው ቦታዎች ያለ Internet እንዲሰራ በYahsat 52.5°E ወይም በ Express 11°W ዲሹን በማስተካከል ብቻ ሌላ ምንጠቀመውን(AMOS,Nilesat,Yahsat እና ሌላም መመልከት ምንፈልገውን) በTuner1 በመሰካት እናም በTuner 2 ደሞ ለSDS የሰራነውን satellite በመሰካት Software ከጫንን በኋላ F1+111 በመንካት SDS የሚውን መርጠን Yahsat 52.5°E ወይም Express 11°W የሚለውን ስንመርጥ ወድያው ይከፍትልናል።
•የ1 ዓመት የSDS Account ተሞልቶበታል። በዚህም ለ1 ዓመት በForever ሰርቨር የሚሰሩትን ቻናሎች በሙሉ ያለ Connection ይሰራል።
• የ1 አመት Apollo IPTV አለው።
• የ15 ወር Forever Server አለው።
•Wifi Antenna አብሮት ይመጣል በተጨማሪም LAN CABLE ይቀበላል።
• ሪሞት የ2.4Ghz wifi remote ሲሆን በ100 ሜትር ርቀት እንደፈለግን ያስጠቅመናል።


አድራሻ በሀና ማርያም እና በመርካቶ በመገኙት ሱቃችን ያገኙናል

Inbox Us Admin @Welcome_1234
Call +251954893869
608 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , edited  05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ