Get Mystery Box with random crypto!

LEG ELECTRONICS

የቴሌግራም ቻናል አርማ leg_electronics — LEG ELECTRONICS L
የቴሌግራም ቻናል አርማ leg_electronics — LEG ELECTRONICS
የሰርጥ አድራሻ: @leg_electronics
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.08K
የሰርጥ መግለጫ

This channle is Official LEG Telegram channel if you join this channel you can get information about LEG reciver.
@LEG_electronics

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-27 14:35:37
Live on sport 1sd
ያለ አንተርኔት በጥራት ያለምንም መቆራረጥ
https://t.me/LEG_electronics
https://t.me/LEG_electronics
466 viewsተሜ 𝗖𝗹𝗶𝗲𝗻𝘁 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲 , edited  11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 14:34:35
#Premier_League_LIVE
Southampton Man.United
Live on Sport 1
#Gshare_plus እና #E_Vision_iptv ማስሞት ለምትፈልጉ ደውለው ያናግሩኝ
-------------------------------------------------------------
Inbox Us Admin @Welcome_1234
Join @HABESHA_DISH
Call +251954893869
382 viewsተሜ 𝗖𝗹𝗶𝗲𝗻𝘁 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲 , 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:57:07
ሰርቨር አዲስ ወይም ቀኑ ካለቀ ሁሉንም ሰርቨር ከእኔ ያገኛሉ

የ 6 ወር GSHARE PLUS CODE 300 ብር
የ 1 አመት GSHARE PLUS CODE 600 ብር
FUNCAM የ 1 አመት 600 ብር
FUNCAM + APOLLO የ 1 አመት 650 ብር
FOREVER የ 1 አመት 1200 ብር
FOREVER + APOLLO የ 1 አመት 1400 ብር
EVISION IPTV የ 1 አመት ለሪሲቨር 600 ብር
EVISION IPTV የ 6 ወር አንድሮይድ ዲቫይስ እና ለስልክ ይሆናል 400 ብር
MYHD IPTV የ 1 አመት 700 ብር

ከፍያውን ያሉበት ሆነው በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ይችላሉ ያስገቡትን ብር ደረሰኝ ወይም Screen shot በቴሌግራም ይላኩልኝ

ስም - ተመስገን ተስፋዬ
𝐍𝐢𝐠𝐢𝐝 𝐁𝐚𝐧𝐤 (𝐂𝐁𝐄)
1000342332367
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
5210137040011(ዳሽን ባንክ)
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
71498913(አቢሲኒያ ባንክ)
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
01320482138400(አዋሽ ባንክ)
----------------------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
--------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 𝐀𝐝𝐦𝐢n
@Welcome_1234
𝐉𝐨𝐢𝐧
@Habesha_Dish
𝐂𝐚𝐥𝐥
+251954893869 || +251920348968
445 viewsᴛᴇᴍᴇ, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 12:56:39
ቅዳሜ የሚደረጉ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታዎች

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿PREMIERE LEAGUE

ቀን 8:30
Southampton Man United  
     SPORT 1 SD

ቀን 11:00
Chelsea Leciester
     SPORT 1 SD

ቀን 11:00
Liverpool Bournemouth
     SPORT 2 HD

ቀን 11:00
Man city crystal palace
     SPORT 4 HD
   
ማታ 1:30
Arsenal Fulham
     SPORT 1 SD


እነዚህን ቻናሎች ለማግኘት amos ሳተላይት አሰርተው ከነበረ ወይም ከዚህ በፊት እየተጠቀማቹ ቀኑ አልቆ (Expired) ሆኖ ከነበረ ከታች ያሉትን ሰርቨር ከሳሚ ዲሽ በመግዛት ማስከፈት ይችላሉ

☞Gshare plus 6 ወር 250 ብር
☞Gshare plus የአንደ አመት 450 ብር
☞Super Gshare plus 6 ወር 250 ብር
☞Super bolt iks 6 ወር 250 ብር
☞Funcam + Apollo 1 አመት 600 ብር
☞Forever + Apollo 1 አመት 1300 ብር
☞E-Vision ለስማርት ቲቪ ለማንኛውም አንድሮይድ ዲቫይስ እና ለስልክ ይሆናል የ6 ወር 300 ብር ለ ሪሲቨር ከሆነ 500 ብር የአመት
☞MYHD ለስማርት ቲቪ ለማንኛውም አንድሮይድ ዲቫይስ እና ለስልክ ይሆናል የ1 አመት 600 ብር

☞orange server ነፃ ለ Vanstar v8 Extreme & combo ሪሲቨር ብቻ

ከፍያውን ያሉበት ሆነው በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ይችላሉ ያስገቡትን ብር ደረሰኝ ወይም Screen shot በቴሌግራም ይላኩልኝ
----------------------@Habesha_Dish
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 𝐀𝐝𝐦𝐢𝐧 @Welcome_1234
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251954893869
513 viewsተሜ 𝗖𝗹𝗶𝗲𝗻𝘁 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲 , 09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:45:57
#LEG ሪሲቨር ተጠቃሚዎች Gshare plus እና E vision Iptv ማስሞላት ከፈለጉ ከኛ በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።
@Welcome_1234 በ 0954893869 ወይም በ 0920348968 ይደውሉ!
513 viewsተሜ 𝗖𝗹𝗶𝗲𝗻𝘁 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲 , 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:22:06
የሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ከታች ባሉት ቻነሎች እየተላለፈ ይገኛል ተመልከቱ

FOOTBALL HD
BEIN SPORTS NEWS
5 PLUS HD

https://t.me/LEG_electronics
https://t.me/LEG_electronics
554 viewsተሜ 𝗖𝗹𝗶𝗲𝗻𝘁 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲 , 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 09:48:38
ለ #LEG Receiver ተጠቃሚዎች አጫጭር ቴክኒካል መረጃዎች

#LEG N24 + ላይ E-VISION IPTV ውስጥ Adult channel ማየት ከፈለጋቹ hide ስለሆነ unhide ለማረግ 1512 መንካት ነው ከዛ መጨረሻ ላይ folder ያመጣል

#LEG_N24+ ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 1512 ነው

#LEG N24+ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 1512 ነው

#LEG N24 IRON PRO እና #LEG N24 PRO ላይ ሰርቨር ቦታው(option) ከጠፋባቹ multimedia ውስጥ በመግባት ሪሞት ላይ 1506 ስትነኩ unhide ይሆናል

#LEG_N24 IRON PRO እና #LEG_N24 PRO ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 1506 ነው

#LEG_N24 IRON PRO እና #LEG_N24 PRO ላይ E-VISION IPTV ውስጥ Adult channel ማየት ከፈለጋቹ hide ስለሆነ unhide ለማረግ 1506 መንካት ነው ከዛ መጨረሻ ላይ folder ያመጣል

#LEG_N24_NEW, #LEG_H14 & #LEG_M18 _ #LEG_A25
ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 9878 ወይም 9876 ነው
https://t.me/LEG_electronics
https://t.me/LEG_electronics
830 viewsተሜ 𝗖𝗹𝗶𝗲𝗻𝘁 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲 , 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 12:09:01 የLEG H14 Pro አዲስ ሶፍትዌየር ነው
ምን አዲስ ነገር አለው
add tik tok
add new osd ( Menu Stayle የIbox ሆኗል
youtube Stable ተደርጓል
ማንኛውንም የ LEG software ማውረጃ

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሉን እያያችሁ

https://t.me/LEG_electronics
https://t.me/LEG_electronics
818 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , edited  09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:08:55
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2022/23 መጪው ቅዳሜ ከቀኑ 8:30 ስዓት ይጀምራል። ኳስ መመልከት ለምትፈልጉ Amos ወይንም Yes Sport መርጥና አሪፍ ሳትላይት ነው በውስጡ እስከ 6 የሚደርሱ ኳስ የሚያሳዩ ቻናሎች ስላሉ ሁሉንም ሊጎች እና በተመሳሳይ ስዓት የሚደረጉ ጨዋታዎችን አንድም ሳያመልጣችሁ በጥራት መመልከት ትችላላችሁ።

አዲስ ወይንም ጊዜዎ አልቆባችሁ (Expired) አርጎባችሁ አዲስ ሰርቨር እና IPTV ማስሞላት ከፈለጉ እኛን ያናግሩን።

መግዛት ምትፈልጉ ሰዎች በ ውስጥ መስመር ያናግሩኝ ወይንም ይደዉሉልን
----------------------------------------------------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Inbox Us Admin
@Welcome_1234
Join
@HABESHA_DISH
Call
+251954893869
205 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:38:15
tik tok በራሳችው አካውንት እንድትጠቀሙ አድርገናል
በLEG N24 Pro Iron
በLEG N24 Pro
በLEG N24+ Plus

ሪሲቨራችን ላይ tiktok ውስጥ በመግባት
Log in የምትለውን ( ቀይ ከለር ከሪሞቱ መንካት )
ስልካችን ውስጥ ደግሞ ከላይ ከፎቶው እንዳስቀመጥኩት በማድርግ የሚመጣልንን QR code scan በማድረግ
መጨረሻ ላይ የሚመጣልንን Confirm ማድርግ
ይህንን ካደርጋችው በኃላ በራሰዎት አካውንት ይጠቀማሉ ማለት ነው

የፈለጋችሁትን አካውንት ወይም tik toker Serch ማድርግ ትችላላችው

@LEG_electronics
@LEG_electronics
225 viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ