Get Mystery Box with random crypto!

#የአጥንት_ካንሰር_ምልክቶች #የጡት_ካንሰር_ህክምና #የደም_ካንሰር_ምልክቶች ተዛማጅ ወሬ  | ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና

#የአጥንት_ካንሰር_ምልክቶች

#የጡት_ካንሰር_ህክምና

#የደም_ካንሰር_ምልክቶች

ተዛማጅ ወሬ



ወንዶችን ለመካንነት የሚዳርጉ ምክንያቶችን ያውቃሉ?



ማስቲካን ለረጅም ሰዓት ማኘክ የሚያስከትላቸው የጤና እክሎች



“ሞትን ለማስቀረት እየሰራሁ ነው” ያለው “አልቶሰ ላብስ”



በአመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርተው ፋብሪካ

ፖለቲካ

የኮትዲቮር ጠቅላይ ሚኒሰትር ሀማድ ባኮዮኮ በካንሰር ምክንያት ህይወታቸው አለፈ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህይወታቸው ያለፈው በካንሰር ምክንያት ነው

አል-ዐይን

 2021/3/11 8:07 GMT



የኮትዲቮር ጠቅላይ ሚኒሰትር ሀማድ ባኮዮኮ በካንሰር ምክንያት በ56 አመታቸው ሞቱ

የኮትዲቮር ጠቅላይ ሚኒሰትር ሀማድ ባኮዮኮ በካንሰር ምክንያት ህይወታቸው አለፈ፡፡ ሀማድ ባኮዮኮ ባለፈው ሀምሌ ወር ስልጣን መምጣታቸው ይታወሳል፡፡

የአፍሪካን ኒውስ ዘገባ እንደሚያመለክተው ከሆነ፤ አይቮሪያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ህይወታቸው ያለፈው ህክምና ሲከታተሉ በነበሩበት ጀርመን በሚገኝ ፍሪቡርግ ሆስፒታል በትላነትናው እለት ነው ፡፡ የ56 አመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከተማሙበት ጊዜ አንስቶ በተለይም ከቅርብ ቀናት ወዲህ የጤናቸው ነገር በከፍተኛ ሁኔታ ተባብሶ ለህልፈት መዳረጋቸውም ነው የተገለጸው፡፡

ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር እስካለፈው ቅዳሜ ድረስ ፓሪስ በሚገኘው የአሜሪካኖች ሆስፒታል ህክምና ሲከታተሉ እንደቆዩና፤ ቅዳሜ ወደ ጀርመን መዛወራቸውንም አፍሪከን ኒውስ አስታውቀዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ህልፈት ተከትሎ ታድያ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አላሰኔ ኦታታራ የተሰማቸው ሀዘንን ገልጸዋል፡፡

ፕረዚዳንቱ ‘ ሀገራችን ሀዘን ላይ ናት’ ም ብለዋል፡፡ ሀማድ ባኮዮኮ የቀድሞ የአይቮሪ ኮስት ጠቅላይ ሚኒሰትር አማዱ ጎን ኩሊባሊን ድነገተኛ ህልፈት ተከትሎ ባለፈው ሀምሌ ወር ጠቅላይ ሚኒሰትር ሆነው ወደ መሪነት መምጣታቸው ይታወሳል፡፡


አፍሪካ

 

መነሻ ገጽ

#የመረጥንላችሁ

ተዛማጅ ወሬ



ሜዲትራኒያን ባህር ላይ የሰጠሙ አፍሪካውያን ስደተኞች ቁጥር 39 ደረሰ



የአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዝዳንት በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ጉዳይ ከኬንያ ጋር ተወያዩ



በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ለ4 ሚሊዬን ተቃረበ



የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዕድል ወይስ ፈተና?

ልዩልዩ

የሽንት ቀለም ስለጤናችን ምን ይናገራል?

አመጋገባችን እና የምንወስዳቸው መድሃኒቶች የሽንት ቀለም ለውጥ እንደሚያስከትሉ የሚገልጹ የጤና ባለሙያዎች፥ የተለያዩ የጤና ችግሮችንም ያሳያል ይላሉ

አል-ዐይን

 2023/4/4 14:18 GMT



አንዳንድ ጊዜ የተለመደው የሽንት ቀለምም የጤና ችግርን ሊያመላክት እንደሚችል ባለሙያዎች ያነሳሉ

የህክምና ባለሙያዎች የሽንት ቀለም ለውጥን ከዚህ ቀደም ከውሃ ጥም ጋር ብቻ ያያይዙት ነበር።

በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች ግን የሽንት ቀለም ለውጥ የበርካታ የጤና ችግሮች ምልክት መሆኑን አሳይተዋል።

ውሃ የመሰለ ሽንት ውሃ በደንብ መጠጣትን ያሳያል የሚሉት ዶክተር ሌይላ ሃንቤክ፥ ደማቅ ቢጫ ቀለም ደግሞ ውሃ ጥምን እንደሚያመላክት ተናግረዋል።

ይህ መረጃ ተደጋግሞ የተነገረ ነው የሚሉት ዶክተር ሌይላ፥ አንዳንዴ ንጹህ (ውሃ ቀለም) ሽንት የጤና ችግርንም እንደሚያሳይ ተናግረዋል።

ስለ ጉበት በሽታ (ሄፕታይተስ) ምን ያህል ያውቃሉ?

ቀን ውስጥ ከ6 እስከ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት ይመከራል፤ ከዚህ መጠን ያለፈ ውሃ መጠጣት የኤሌክትሮላይት መጠንን በመቀነስ የሽንት ቀለምን ከመለወጥ ባሻገር የሽንት ፊኛን ስራ ያበዛል ብለዋል።

ይህም የተለያዩ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል እንደሚችል በመጥቀስም የሽንት ቀለም ለውጥ ሊያመላክት የሚችለውን የጤና ችግር እንዲህ ያብራራሉ፦

ውሃ ቀለም - ብዙ ውሃ መጠጣትን አልያም የጉበት ጤና ችግርን ያሳያል

ቀይ - የኩላሊት ጠጠር፣ የሽንት ፊኛ መጠን መጨመር፣ 

ቢጫ - የጉበት ህመም፣ የኬሞቴራፒ እና ተያያዥ መድሃኒቶች

አረንጓዴ ወይም ሰማያዊ- የቫይታሚን ቢ መብዛት፣ የባክቴሪያ ኢንፌክሽን

ከአመጋገብ እና ከመድሃኒት ጋር በተያያዘ የሚፈጠር የሽንት ቀለም ለውጥ በአጭር ቀናት ውስጥ ወደቀደመ ቀለሙ ካልተመለ የጤና ባለሙያዎችን ማማከር ተገቢ መሆኑ ተገልጿል።

ሽንት ስንሸና የማቃጠል ስሜት ካለው፣ በተደጋጋሚ የመሽናት ፍላጎት እና የሆድ ህመምም የተለያዩ የጤና ችግሮች ምልክት ስለመሆናቸው ነው ዶክተር ሌይላ ሃንቤክ ያነሱት።

መነሻ ገጽ

#አነጋጋሪ_ጉዳዮች

#የጤና_ጉዳይ

ተዛማጅ ወሬ



ማስቲካን ለረጅም ሰዓት ማኘክ የሚያስከትላቸው የጤና እክሎች



በቅባታማ ምግቦች 5 ቢሊየን ህዝብ ለልብ ህመም ተጋላጭ ሆኗል- የአለም ጤና ድርጅት



ውፍረት ለመቀነስ የሚጥሩ ሰዎች እስከ 5 ዓመት ለልብና ስኳር ህመም የመጋለጥ እድላቸውን ይቀንሳሉ - ጥናት



ስለ ጉበት በሽታ (ሄፕታይተስ) ምን ያህል ያውቃሉ?

አነጋጋሪ ጉዳዮች

ፖለቲካ

የሱዳን ሁለተኛው ዙር ድርድር በሳዑዲ አረቢያ ሊቀጥል ነው



ፖለቲካ

ሩሲያ ከብሪታንያ ለዩክሬን በተሰጠ ሚሳኤል ጥቃት እንደተፈጸመባት ተናገረች



ልዩልዩ

የ22 ዓመቱ ማሌዥያዊ የ48 ዓመቷን የቀድሞ መምህሩን አግብቷል



ፖለቲካ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ለይፋዊ ጉብኝት ጣሊያን ገብተዋል

የመረጥንላችሁ

ኢኮኖሚ

በሁለት ሰራተኞች የሚንቀሳቀሰውና 100 ዓመት ያስቆጠረው ትንሹ ባንክ



ማህበራዊ

የዓለማችን ጀግና እናቶች እነማን ናቸው?



ስፖርት

በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የገነኑ አፍሪካዊያን ተጫዋቾች እነማን ናቸው?



ፖለቲካ

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቻይና ገቡ

ይከተሉን



መተግበሪያውን ያውርዱ ወይም ያዘምኑ



 





 

 

 

 

 

አምዶች

ፖለቲካ

ኢኮኖሚ

ማህበራዊ

ልዩልዩ

ስፖርት

Languages

عربي

 

فارسى

 

Türkçe

 

français

 

አማርኛ

አል ዐይን ኒውስ

ስለ እኛ

 

በዚህ ያግኙን

 

በአል-ዐይን ራስዎን/ድርጅትዎን ያስተዋውቁ

 

የግል ነፃነት

የአል-ዐይን ሚዲያና ጥናት ሁሉም መብቶች በህግ የተጠበቁ ናቸው 2023

ይህ ድረገጽ የፍለጋ ልምድን ለማሻሻል ኩኪዎችን ይጠቀማል የግል ነፃነት