Get Mystery Box with random crypto!

12ኛው አዳማኤል ሐሙስ ነው። አንደኛውን ዓመት በተለየ መርሓ ግብር ጥበብንና ንባብን እንዘክራለን | ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና





12ኛው አዳማኤል ሐሙስ ነው።
አንደኛውን ዓመት በተለየ መርሓ ግብር ጥበብንና ንባብን እንዘክራለን።
የካቲት 30-2015ዓም አመሻሽ 11:30
አድራሻ:-ገላን ጉዳ/አለምገና በፈለገ ብርሃን ቤተመጻሕፍት።

ከ11ኛው ዙር ዝግጅት ይሄን ወቅታዊ የግጥም ሙንጭራዬን አድምጡ? በተለይ ኢትዮጵያውያን ፖለቲከኞች!?
የዩቲዩብ ገጼን ሰብስክራይብ አድርጉ? አስተዋውቁልኝም?

መረጃን በማሥረጃ!
የሠማያዊ ሀሣብ ጅረት? ኦፍቲ ቲዩብ