Get Mystery Box with random crypto!

እግዚሃብሔር ይመስገን ይኸው ነጋልኝ። ተመስገን። ዛሬ አለምገና ላይ በፈለገ ብርሃን ቤተ ንባብ በ | ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና

እግዚሃብሔር ይመስገን ይኸው ነጋልኝ።
ተመስገን።

ዛሬ አለምገና ላይ በፈለገ ብርሃን ቤተ ንባብ በመኖሪያ ቤት ደረጃ ንባብ ዝክሯ ነዉ።

33ኛው ወርሃዊው የንባብ ቀናችን ዝግጁ ሆኖ ታዳምያንን እየጠበቀ ይገኛል።

"በንባብ የሕይወት ጥሪዬን አፋልጋለሁ" የሐምሌ ሙሉ ወር መሪ ቃል።

"አንባቢ ትውልድ ለሀገር ግንባታ" የ2014ዓም ሙሉ ዓመት መሪ ቃል።

"የምሽት የጋራ የንባብ ግዜ ለቤተሰባዊ ትስስር ትንሳኤ" የ2015ዓም ሙሉ ዓመት መሪ ቃል።

ማንበብ አለማወቅን ይገልጻል።
ከማማረር ማምረር።
በድንቁርና ላይ እናምጽ።