Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የግቢ ወሬ ብሔራዊው የንባብ ቀናችን 2 ቀናት ቀሩት። 6ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው፤ የኢትዮጵ | ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና

ታላቅ የግቢ ወሬ

ብሔራዊው የንባብ ቀናችን 2 ቀናት ቀሩት።

6ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው፤ የኢትዮጵያ የንባብ ቀን ይኑራት ፤ቀኑም የአመቱ ሰኔ 2ኛው እሁድም ይሁንን ጠቋሚው ሀገር አቀፉ የንባብ ቀን አለምገና ፈለገ ብርሃን ቤተመጽሓፍት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በንባባዊ መርሃ ግብራት ተከብሮ ይውላል።

የ2014ዓም ሙሉ ዓመት መሪ ቃላችን "አንባቢ ትውልድ ለሀገር ግንባታ"

ሰኔ 12/2014 ዓም እሁድ 6ኛ ዓመት አለምገና ሰማይ ስር በአቶ ጌቱ በቀለ መኖሪያ ቤት ንባብ ዝክሯ ነው።

ተጋብዘዋል።

ማንባብ አለማወቅን ይገልጻል።
ከማማረር ማምረር።
በድንቁርና ላይ እናምጽ!