Get Mystery Box with random crypto!

የዋግ ሕምራ ቤተክርስቲያኖች ይጣራሉ፡፡ #ዕጣን #ዘቢብ #ጧፍ #ሻማ # ከተቻለ ሶላር ላይት! ለዋ | ግእዝ ሚዲያ

የዋግ ሕምራ ቤተክርስቲያኖች ይጣራሉ፡፡
#ዕጣን #ዘቢብ #ጧፍ #ሻማ # ከተቻለ ሶላር ላይት! ለዋግኽምራ ሀገረ ስብከት አብያተ ክርስቲያናት ትብብር እንድታደርጉ በብፁዕ አቡነ በርናባስ ጥሪ ቀርቧል፡፡
የሥርዓተ አምልኮ መፈጸሚያ የሚያስፈልጉ #ዕጣን #ዘቢብ #ጧፍ #ሻማ በማጣት የቅድስት ቤተክርስቲያን ስርዐተ አምልኮ እንዳይስተጓጎል የበኩልዎን ያድርጉ፡፡
በዋግ ሕምራ ሀገረ ስብከት በአሁኑ ጊዜ #600 (፮፻) አብያተ ክርስቲያናት ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን
ዕጣን የለ?
ዘቢብ የለም?
ጧፍ የለም?
ሻማ የለም?
ክብሪት እንደሰማይ ርቃለች።
#ዘቢብ ዋጋ በኪሎ _250 ብር
#ዕጣን ዋጋ በኪሎ 450 ብር
#ጣፍ ባለ 2 ብር ባለ 5 ብር ባለ 14 ብር
#ሻማ= በባኮ ከ80 ብር ጀምሮ
የተቻለው መጠነኛ በፀሐይ የሚሠራ መብራት/ሶላር ላይት/
በችግር በጨለማ ውስጥ ያሉትን አብያተ ክርስቲያናት እንድረስላቸው።
ከተቻለም ቅድስት ማርያም አካባቢ እና አራት ኪሎ ማከማቻ ስፍራ አዘጋጅተናል። ካልቻሉ ይደውሉልን መጥተን እንረከባለን፡፡
በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ በሀገረ ስብከቱ ገንዘብ ማሰባሰቢያ የባንክ ቁጥር መጠቀም ትችላላለችሁ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000449333717
+251911639619 መጋቤ አእላፍ ፋሲል ታደሰ=
+251944241999 መ/ር ኃይሉ በላይ
አዲስ አበባ