እስመ በትህትና ትትረከብ ልዕልና "ኦ ትሕትና ዘመጠነ ዝ ትሕትና:: ††† "ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው:: (ቅዳሴ ዘዮሐንስ አፈወርቅ) +++++ ብፁዕ አቡነ አብርሃም (የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ) እና ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ) ለሦስት ዓመታት ቤተ ክርስቲያንን በጠቅላይ ሥራ አስኪጅነትና በቅ/ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊነት ለመምራት ተመርጠው፣ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጸሎተ ማርያም ሲቀበሉ፤ 407 viewsmihret j, 08:18