Get Mystery Box with random crypto!

የውስጥ ማስታወሻ Internal Memo ለሁሉም ዳይክቶሬት/ የስራ ክፍል ምድብ ችሎት ከ፡- ኮ | አለ_ህግ🔵Ale_Hig

የውስጥ ማስታወሻ Internal Memo

ለሁሉም ዳይክቶሬት/ የስራ ክፍል ምድብ ችሎት

ከ፡- ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

ጉዳዩ፦ ወጥ የሆነ የውስጥ መፃፃፊያ ሚሞን እንድትጠቀሙ ስለማሳወቅ

የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ መለያዎችን ማዘጋጀት ወይም ምክረ ሃሳብ ማቅረብ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይህን በሚመለከት ዳይሬክቶሬታችን በተደጋጋሚ ወጥ የሆነ የውስጥ መፃፃፊያ ሚሞ እንዲኖር ሲሰራ ቆይቷል፡፡

ስለሆነም የውስጥ መፃፃፊያ ሚሞው በሁሉም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ወጥ በሆነ መልኩ ስራ ላይ እንዲውል ተብሎ ከጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕራዘዳንት ጽ/ቤት አቅጣጫ የተሰጠ በመሆኑ ሁሉም ጽ/ቤቶች፣ ዳይሬክቶሬቶች፣ ስራ ክፍሎች እና ምድብ ችሎቶች ይህ ደብዳቤ ከደረሳችሁ ቀን ጀምሮ ይህን የመፃፃፊያ ሚሞ እንድትጠቀሙ እያሳሰብን ቅጹን ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን ያያዝን ሲሆን በተጨማሪም በፍርድ ቤቱ ቴሌግራም እንዲሁም በእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የቴሌግራም ገፅ ላይ የምንለጥፍ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#ሼር ይደረግ
https://t.me/lawsocieties