ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን ሙፍቲ ሼክ አደም ቱላ ወደ አኼራ ሄዱ ለሙፍቲ ሼክ አደም ቱላ አላህ መልካም ስራቸውን ሁሉ ይቀበላቸው፣ ምህረቱንም ይለግሳቸው፣ ማረፊያቸውን በጀነተል ፊሪዶስ ያድርግላቸው። ለቤተሰቦቻቸዉና ለሙስሊሙ ማህበረሰብም መፅናናቱን ይስጠን 1.9K views13:48