Get Mystery Box with random crypto!

كن مع رب العرش العظيم ስትፈልግ የነበረውን በር አሏህ ከዘጋብህ አትዘን‥ - ቀናት ነጉ | كنز من كنوز الجنة

كن مع رب العرش العظيم
ስትፈልግ የነበረውን በር
አሏህ ከዘጋብህ አትዘን‥
- ቀናት ነጉደው ይህ የተዘጋብህ በር
ልትሸከመው የማትችለውን ሙሲባ
ይዞ እንደነበር ትረዳለህ
⇘ በአሏህ ቅንብርና ጥበብ ተማመን
ኸይር ነገር እሱ በመረጠው ውስጥ
እንደሆነም እወቅ ።