Get Mystery Box with random crypto!

كنز من كنوز الجنة

የቴሌግራም ቻናል አርማ kunuzil8jenah — كنز من كنوز الجنة ك
የቴሌግራም ቻናል አርማ kunuzil8jenah — كنز من كنوز الجنة
የሰርጥ አድራሻ: @kunuzil8jenah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 464
የሰርጥ መግለጫ

★ የቱን ይመርጣሉ!!!★
✔ ቻናላችን በውስጡ ከሚሰጣቸው ትምህርቶች መካከል ፦
✔ ቁርኣን በተለያዩ ቃሪዎች ፣
✔ እውነተኛ ቂሷዎች / ታሪኾች ፣
✔ አጠር አጠር ያሉ ዳዕዋዎች ፣
✔ ት/ት አዘል ቀልዶች ፣
✔ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልሶች ።
✔ ዓላማዬ የአሏህን ቃል የበላይ ማድረግ ነው!
ለአስተያየቶ፦
@Ami_new_bot

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-14 21:55:07 ጉዳይ ኖሮህ ለማሳካት አቅሙ ከሌለህ
አቅም ኖሮት ጉዳይ የሌለው ጌታ አለህና
ፊትህን ወደርሱ አዙር…
36 viewsوعجلت إليك رب لترضىٰ, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 08:36:01 كن مع رب العرش العظيم
ስትፈልግ የነበረውን በር
አሏህ ከዘጋብህ አትዘን‥
- ቀናት ነጉደው ይህ የተዘጋብህ በር
ልትሸከመው የማትችለውን ሙሲባ
ይዞ እንደነበር ትረዳለህ
⇘ በአሏህ ቅንብርና ጥበብ ተማመን
ኸይር ነገር እሱ በመረጠው ውስጥ
እንደሆነም እወቅ ።
72 viewsوعجلت إليك رب لترضىٰ, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 08:02:40 እልህ ፍቅርን ብቻ ሳይሆን ህይወትንም ያበላሻል አስተውሎና ተረጋግቶ መወሰን
ለፍቅርና ለህትመት ወሳኝ ነገር ነው!!!
65 viewsوعجلت إليك رب لترضىٰ, 05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 08:01:58 ያለበትን ሁኔታ መቀየር ስለፈለገ ብቻ ያገባታል
እሷም የሰዎችን ጥያቄ መልስ ለመስጥት ብላ እና የምትወደውን ሰው ለመርሳት ስትል ብቻ
ሳታፈቅረው ታገባዋለች
የብዙሃኑ የትዳር ህይወት ይህን ይመስላል አንድም ፍቺ የሚበዛ ይህ መስል ችግር ይዞ ወደ ትዳር በመግባት ነው ።
64 viewsوعجلت إليك رب لترضىٰ, 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 21:48:24 مراتب صوم عاشوراء:
1-أن يصام يوم قبله وبعده

2-أن يصام التاسع والعاشر وعليه أكثر الأحاديث

3-إفراد العاشر بالصوم.
ابن القيم
134 viewsوعجلت إليك رب لترضىٰ, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 07:30:22 قال أبوذر:
سألت النبي صلى الله عليه وسلم
أي الليل خير وأي الأشهر أفضل؟
فقال:
"خير الليل جوفه
وأفضل الأشهر شهر الله الذي تدعونه المحرم"
179 viewsوعجلت إليك رب لترضىٰ, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 08:44:37
285 viewsوعجلت إليك رب لترضىٰ, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 20:14:08
246 viewsHiክማ, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 07:34:35
➽إلى الفاقدين للبركة في حياتهم، إلى الباحثين عن التوفيق، إلى من يروم الطمأنينة
➽በህይወታቸው ውስጥ በረካን(በረከትን) ላጡ(ለተነፈጉ)፣ ስኬን ለሚሹ፣ ሰላምን ለሚሹ ሰዎች።
236 viewsmiqbas(፪) miqbasudin(፪) , 04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ