Get Mystery Box with random crypto!

ያለበትን ሁኔታ መቀየር ስለፈለገ ብቻ ያገባታል እሷም የሰዎችን ጥያቄ መልስ ለመስጥት ብላ እና የም | كنز من كنوز الجنة

ያለበትን ሁኔታ መቀየር ስለፈለገ ብቻ ያገባታል
እሷም የሰዎችን ጥያቄ መልስ ለመስጥት ብላ እና የምትወደውን ሰው ለመርሳት ስትል ብቻ
ሳታፈቅረው ታገባዋለች
የብዙሃኑ የትዳር ህይወት ይህን ይመስላል አንድም ፍቺ የሚበዛ ይህ መስል ችግር ይዞ ወደ ትዳር በመግባት ነው ።