Get Mystery Box with random crypto!

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ kunselefiyeallmineofiniformation — ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ kunselefiyeallmineofiniformation — ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @kunselefiyeallmineofiniformation
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 562
የሰርጥ መግለጫ

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ
ተጨማሪ ከፈለጉ ↓↓↓
https://t.me/AbuTekiyKaeidBastBot
📚ይህ ቻናል
ግጥሞችን፣
ቁርዓንና ሀዲስ፣
ደርሶችን፣
ሙሀደራ
ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው።
አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-26 05:06:04 ሀርቡ አሳዘነችኝ።



አላህ ከአዘነላቸው ውጪ፣አብዘሀኛው የኢህዋን ጠማማ አንጃ አጫፋሪ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ የሶፍያና የአህባሽ ጥርቅም በአንድነት ስም ካባ ለብሰው ርስበርሳቸው ተውሂድና ሱናን፣ሺርክና ቢዲዓን ፣ሳይነኩ ሸፋፍነው

ሶላትን
ዘካን
ረመዳን
ወንጀል፣ወዘተ እያሉ ሰውን ይሸነግሉታል።


ወላሂ በአለባበስ እንዳትሸወዱ፣

#አህባሽ፣#ሶፍያ ወይም #ኢህዋን መሆንን ለማወቅ፣ አላህ እድሜ የሰጠው ሰው ፣በሌላው ጊዜ ባይገለፅለትም በረመዳን ፣በረቢዓል አወል ወራቶች የበለጠ ራሳቸውን አጋልጠው አቂዳቸው የተበላለሸ ለመሆኑ ፍንተው አድርገው ያሳዩናል።


ኢህዋኖች ዛሬ ድግስ አላቸው

ስንትና ስንት ሀርቡ ምድር ዓቂዳው የተበረዘ ፣የተበላሸ፣ ቀብር አምላኪ ህዝብ ባለበት ሙንከራቱ፣ቢዲዓው እያለ

አላህ ያዘነለት ብቻ ሲቀር ፣ለገንዘብ ስብሰባ ጊዜ አፋቸው ይፈታል።

አላህ ሱብሃነ ወተዓላ
በተከበረው ቁርዓኑ


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

وَالْعَصْرِ

በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡


إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ

ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡



إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ

እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡

አል ዓስር (103 :1-3)


እያለ መናገሩን ዘንግተውት ይሆን፣ በቢዲዓ የሚጨማለቁት። ሰውን የሚሸነግሉት።


የአንድ ሰው እምነቱ ሳይስተካከል ሶላቱ፣ፆሞ፣ ዘካው ሀጁ፣እና ሌላው ዒባዳዎ ይጠቅመዋልን???

በዚህማ ከሆነ አይሁድ፣ ነሷራም እና ሙጀሲማ ምን ጥፋት ኖረባቸው ነው ተወቃሽ የሆኑት።


እንደ ሙሽሪኮቹ እኮ እነሱም ይፆማሉ፣ገንዘባቸውን ያወጣሉ፣ በነሱቤት ይፀልያሉ፣ ግን መሰረታዊ የዲን ቁንጮውን ስላላገኙት፣ ከሀዲያን ተባሉ፣ሙሽሪኮችም እንደዛው።


አላህ ይጠብቀን

ከሴራቸው አላህ ይጠብቀን።


https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
531 viewsابو تقي قاعد, edited  02:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 12:21:41 ውይይቱ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4366




አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ።

ነገሮችሁሉ ተቀያይረው መስመር በሳቱበት ወቅት፣ መሰረታዊ የሆነውን የዲን አውቀት፣ ለሚመለከት አካል ማድረስ ምንኛ ያማረ የመታደል ንብርብር እድለኝ ነት ነው።


አላህ ኢህላሱን፣ፅናቱን ይወፍቅሀ ያረብ።


https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/426
536 viewsابو تقي قاعد, edited  09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 06:49:11
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation



ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ
ይህ ቻናል
ግጥሞችን፣
ቁርዓንና ሀዲስ፣
ደርሶችን፣
ሙሀደራ
ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው።
አስተያየት @CommentAnd1_bot
558 viewsابو تقي قاعد, edited  03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 04:53:30 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ረመዳን 3/1443 አመተ ሂጅራን በሀርቡ ከተማ ባለው የዳዓዋ ፕሮግራም ኑና አብረን እንታደም።

ዳዒ ወንድም ኸድር አህመድ
1.9K viewsابو تقي قاعد, 01:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 05:57:10
የዲነል ኢስላም አፕልኬሽን እና ፒዲኤፍ ስብስብ
https://t.me/BasicIslamicApps
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ
https://t.me/PomeChannelGroup
235 viewsابو تقي قاعد, 02:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 18:44:30 ‏عاجل:

‏رؤية هلال شهر رمضان في سدير..
‏وغداً السبت أول أيام رمضان بالسعودية .

በአላህ ፍቃድ ነገ ቅዳሜ ረመዷን አንድ ነው።
543 viewsابو تقي قاعد, 15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 19:37:03 አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ከአስጎሪ፣ ጭረቻና አካባቢው

ሀገራችን በደዓዋ ዘርፍ ገና ምንም ያልተሰራበት ሰው ከነሽርኩ ወደ መቃብር የሚወርድበት ሀገር ነው፣
አላህ ካዘነለት ውጭ ሶላት የማይሰገድበት ሀገር ነው። ብዙ ጉዳዮች አሉን።ለደዓዋው ኢስላምን ለመኻደም በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭም በከተማ በገጠርም ፣በቆላ በደጋ ያላችሁ ።የአህለል ሱና ወልጀመዓ የአላህ ባሮች ሆይ፣ አላህ ሱበሃነ ወተዓላ በዱኒያም በአሄራም ነጃ ሊ ያወጣን ደቡብ ወሎ ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፣በተለይም አስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ላይ በርብርብ ደዓዋ ለማድረግ በሁሉም ዘር ፍ ተባበሩን ።


√√
ስለዚህ በእነዚህ አድራሻዎች

አስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው
የቴሌ ግራም የሚዲያ ቻናላችን በመከተል እንማማር
የቴሌ ግራም ቻናል

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment

የቴሌግራም ግሩፓችንን በመከተል እንወያይ ወደ መፍትሄ እንጓዝ

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የፌስቡኩ ፔጃችንን በመከተል የአካባቢውን ማህበረሰብ ከሽርክ፣ከኩፉር፣ከቢዲዓ፣ከኒፋቅ ፣ከወንጀል መሰል ተግባሮች እናስተምር።

አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://m.facebook.com/AsgoriChirechaAndEnvironment/

የፌስቡክ ግሩፕ https://facebook.com/groups/236456994772253/

አስተያየት በመስጠት
መስተካከል ያለበትን ለመምከር፣የጎደለው ለመሙላት ፣

በዚህ → https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot
ብታደርሱን በአላህ ፍቃድ እንቀበላለን።
804 viewsابو تقي قاعد, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 08:03:06 የአስጎሪ ፣ጭረቻ እና አካባቢው. ማህበረሰብ ኑ እንወያይ የሀገራችንን አካባቢ ማህበረሰብ ከጨለማ፣ ከድህነት፣ከተያያዥ ችግሮች ተወያይተን መፍትሄ እንድመጣ እናድርግ።


ኑ ተወላጆቹ እንወያይ


አስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው።
ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረስብ መወያያ የቴሌግራም ቻናላችን ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot


Channel
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl
820 viewsابو تقي قاعد, 05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 20:33:51 اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
942 viewsابو تقي قاعد, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-17 22:02:46 https://twitter.com/AbuTeqiyQaid?s=09
1.8K viewsابو تقي قاعد, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ