Get Mystery Box with random crypto!

ምነው ተወሻሸን??? የዓቂዳዬን ጉዳይ ብዬ ነግሬህ፣ የተውሂዴን ጉዳይ ብዬ ጠይቄህ፣ የሱናዬን | ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

ምነው ተወሻሸን???


የዓቂዳዬን ጉዳይ ብዬ ነግሬህ፣
የተውሂዴን ጉዳይ ብዬ ጠይቄህ፣
የሱናዬን ጉዳይ ብዬ መክሬህ፣

ከሽርክ አስጠንቅቀኝ እንደዛ ብዬህ፣
ከቢዲዓ ጉዳይ አርቀይ ብዬህ፣
ኒፋቅ እንዳይዘን ብዬህ ሳዋይህ፣


ምነው ተወሻሸን ሞት ሳይመጣብህ???

አማናውን በላህ ዋና መሰረቱን፣
ወደ ጎድን ጥለህ የታማኝነቱን።


አቡ ተቅይ ቃዒድ
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel