Get Mystery Box with random crypto!

ውድ መ/ራን እንዴት አመሻችሁ ነገ አስቸኳይ ስብሰባ 7:00 ላይ በት/ቤቱ መመገብያ አዳራሽ እንድት | ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

ውድ መ/ራን እንዴት አመሻችሁ ነገ አስቸኳይ ስብሰባ 7:00 ላይ በት/ቤቱ መመገብያ አዳራሽ እንድትገኙ ሲል በጥብቅ ያሳስባል።።
ማሳሰቢያ :-ትምህርት ከ1_8ተኛ ክፍል እስከ 6:00ብቻ ነው ትምህርት ሚኖረው
የኬጂ ተማሪዎች ሙሉ ቀን ይማራሉ
በዕለቱ ሁሉም መ/ር በሰዓቱ መገኘት ይኖርባችኃል
መቅረትም ሆነ ማርፈድ አይቻልም