Get Mystery Box with random crypto!

የዕለተ ሐሙስ ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓር | Konso News

የዕለተ ሐሙስ ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ መከረ

2. ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ምንም ዓይነት ግብይት እንዳይደረግ ከለከለ

3. ሩሲያ፤ በቁጥጥሯ ስር ባሉ የዩክሬን ግዛቶች በመጪው ህዳር ወር “ህዝበ ውሳኔ” ልታካሂድ ነው

4. አፕል ኩባንያ በአደጋ ወቅት ኔትዎርክ ከሌለበት ስፍራ በሳታላይት አማካይነት መልዕት የሚልክ አይፎን 14 የተሰኘን ይፋ አደረገ