መላጣው ሳያንስ ፂሙን ሙልጭ አድርጎ ተነስቶት(የቀጠሮ እንትን መስሎ) ጥቁር መነፅር አድርጎ ፎቶ ተነስቶ ልኮላት "ፍቅሬ አላማረብኝም?" ሲላት "በጣም አምሮብህ ይቺን emoji መስለህ የለ እንዴ" 207 views..., 18:49