Get Mystery Box with random crypto!

ዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀ | 😂Kolfe 😂

ዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና አንድ ጊዜ ሙዙን እያየህ ይለውና ይሄዳል:: ሲመለስ ሙዙን ዝንጀሮዋ በልተዋለች
#ሀበሻው :- "ጠብቅልኝ ብዬህ አልነበር::"
#ፈረንጁ :-ምን ችግር አለው ብትበላብክም ዘመድህ ነች::"
እሱም ነገሩ ይገባውና እሺ ብሎ ይቀመጥና ፈረንጁደም ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና
#ፈረንጁ:-"ዝንጀሮዋን እያየህ::"
#ሀበሻው :-"እሺ¡" ከዚያም ሲመለስ ዝንጀሮዉ ሞትዋል
#ፈረንጁ :-"ለምን ገደልከው!
:
:
" ሀበሻው :-ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባህም