Get Mystery Box with random crypto!

♡ቅን ልቦች♡

የቴሌግራም ቻናል አርማ kn_lboch — ♡ቅን ልቦች♡
የቴሌግራም ቻናል አርማ kn_lboch — ♡ቅን ልቦች♡
የሰርጥ አድራሻ: @kn_lboch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 644
የሰርጥ መግለጫ

#ቅን_ልቦች
" ወደ ውስጥህ በጥልቀት ቆፍር .....መቆፈርህን ከቀጠልክ ለመፍሰስ የተዘጋጀ የመልካምነት ምንጭ ታገኛለህ "
ወደ ውስጥ በጥልቅ የምንቆፍረው እንዴት ነው ???
መቆፈርስ ችላቹሃል ???
ይቀላቀሉን
⇩👇👇👇
@kn_lboch 👈አሁኑ ይቀላቀሉን
@kn_lboch
@kn_lboch
@kn_lboch
ሀሳብ👇👇
@Esmaelhabeshy

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-13 19:48:42 የአይምሮ ሰላም

ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ከንቱ የለም! ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ነገር አይደሰትም እኮ፤ በተለያየ ነገር ለሚደሰቱ ሰዎች ስንል ደግሞ እኛ እንደ ወረቀት መተታጠፍ የለብንም።

ህሊናችን የሚነግረንን አይምሮአችን የሚያዘንን ልባችንን በደስታ የሚቀበለውን ብቻ መርጦ ማድረግ፤ ያኔ ሰዎች ቢደሰቱም ባይደሰቱም ህሊናችን ግን ምን ነካህ እያለ አያስጨንቀንም። ወዳጄ ለህሊናህ ስትታመን ሁሌም ውስጥህ ሰላም አለ @kn_lboch
100 views@EsmaelHabeshy, 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:10:13 ብዙ ጊዜ ከምንወዳቸው ሰዎች የተሰጡን ትንንሽ ነገሮች ከነበሩን ውድ ነገሮች በላይ ዋጋ ያላቸው ይሆናሉ።

ምክንያቱም እኛ ዋጋ የምንሰጠው ለስጦታዎቹ ሳይሆን ለስጦታዎቹ ባለቤቶች ስለሆነ ነው!!!!

በዋጋ ሲተመን ትንሽ ዋጋ ያለው ስጦታ
በዋጋ የማይተመን ስሜትን ያንፀባርቃል!!!

(copy)

@kn_lboch join
455 views@EsmaelHabeshy, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 23:48:57 አመለጠች አሉ ነፍስም ገላን ሸሽታ፣
እየሳቁ መጥፋት የቁም ሞትን ፈርታ።

@kn_lboch ይቀላቀሉን ሼር
3.0K views@EsmaelHabeshy, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 23:48:57 ....ሁሉም ይሄድና
ለነሱ ብለህ የገደልካት
ነፍስህ ብቻ ትቀራለች ።

@kn_lboch ይቀላቀሉን
963 views@EsmaelHabeshy, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 23:48:57 "ሁሉን ነገር መፈለግ፣ ሁሉን መሻት፣ ያለገደብ ለመኖር ማሰብ የዚህ ዓለም ጣጣ፣ የድካም ምንጭ ነው። የምትጠቀምበትን ያክል ብቻ እወቅ፤ የሚያጠግብህን ያክል ብቻ ብላ፤ የሚያረካህን ያክል ብቻ ጠጣ፤ ሁሉን ነገር ማጣት ሰቀቀን ቢሆንም ሁሉን ነገር ማግኘትም ዕዳ ይሆናል፡፡ ምንም አለማወቅ ባዶነት ቢሆንም ሁሉን ማወቅ ደግሞ ሸክምም ይሆናል።"

ወደ ደስታ የሚወስድ ምንም አይነት መንገድ የለም፤ ይልቁንም ደስታ
ወደምንፈልገው ቦታ የሚያደርሰን ብቸኛው መንገድ ነው እንጂ። ሁሌም ቢሆን ባለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን ሞክር!!!

@kn_lboch shr
657 views@EsmaelHabeshy, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 23:48:56 እልፍ ርቀት ሮጠህ ስታበቃ ቆም ብለህ... 'ለዚህ ጉዳይ ይህን ያህል ዋጋ መክፈል ነበረብኝን?' ብለህ ብትጠይቅም መሮጥህን ግን አታቆምም።
~
በዙሪያህ ያሉ ነገሮች ጡዘትህን እንጂ ቆምታህን አያበረቱም... ይልቁን በውድድር ውስጥ እንድትቆይ ይገፉሃል... ከጓደኛህ ትወዳደራለህ... ከጎረቤትህ ትወዳደራለህ... ከባልደረባህ ትወዳደራለህ... ከንግድ አቻዎችህ ትወዳደራለህ... እናም ማቆሚያ በሌለው ዙረት ውስጥ ትሽከረከራለህ።
Copy!

@kn_lboch join
562 views@EsmaelHabeshy, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 23:48:37 "........................"

በስተመጨረሻ የእምቅ ችሎታ ጉብታህን ስታልፍ ሰዎች ስኬትህን የአንድ ቀን ስኬት ብለው ይጠሩታል፡፡ የውጪው ዓለም ሁሉንም የለውጥ ደረጃዎችህን አያይም፡፡ ሰዎች ማየት የሚችሉት ድራማዊ የሆነውን የለውጡን ፍሬ መገለጫ ብቻ ነው። አንተ ግን ለዚህ ያበቁህ ምንም ለውጥ እያሳየህ በማይመስል ሰዓት ሁሉ የሰራሀቸው ጠንካራ ስራዎች መሆናቸውን ታውቃለህ፡፡ በአንድ ነገር ላይ ለመንገስ ትዕግስት የግድ አስፈላጊ ነገር ነው።

Copy!

@kn_lboch ykelakelun
505 views@EsmaelHabeshy, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 23:22:37 በዶፍ ዝናብ አገር፣ ለጤዛ ተዋድቀን
ሰላም እንደራበን፣ ደስታ እንደናፈቀን
ትግላችን ሰልፋችን፣ ያከትማል አንድቀን!
Copy!

@kn_lboch
565 views@EsmaelHabeshy, 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 23:22:00 መራር ፍተላ

ሰውዬው በራሰ-በርሀነቱ ይሸማቀቅ ነበረና "ፀጉር የሚያሳድጉ የባህል ሃኪም አሉ" ሲባል ሰምቶ ብዙ መንገድ ተጉዞና ተራራውን አቋርጦ የባህል ሃኪሙ ጋ ደረሰና አነጋገራቸው፣

"እርሶን ለማግኘት ከሩቅ ቦታ ነው የመጣሁት"

"ምን ፈልገህ ነው?"

"ፀጉር ማሳደጊያ መድኃኒት እንዲሰጡኝ ነው"

"በል እሺ! ይህንን መድኃኒት በየቀኑ ውሰድ። ፀጉርህ አንተ የምትፈልገው መጠን ላይ ሲደርስልህ መድኃኒቱን አቋርጠው" ብለው ሰጡት።

ሰውዬው መድኃኒቱን ተቀብሎ እያገላበጠ ካየው በኋላ "መድኃኒቱ ምን ያህል አስተማማኝ ነው? እርሶ ሞክረውታል እንዴ?" ብሎ ጠየቃቸው።

ባለ መድኃኒቱም ጣታቸውን ከሰውዬው ኋላ ወዳለው ተራራ እያመለከቱ እንዲህ አሉት "ያ አልፈኸው የመጣኸው ተራራ ይታይሃል? ከዚህ በፊት ለጥ ያለ ሜዳ ነበር። መድኃኒቱን ይዤ ስመጣ ግማሹ ሜዳው ላይ ፈሰሰብኝ። ከብዙ ጊዜ በኋላ ሜዳው አድጎ ተራራ አከለ። ከዚህ በላይ ምን እልሃለሁ?"

ባሻዬ..! እኔስ ብሆን ከዚህ በላይ ምን እልሃለሁ? በዚህ የጦርነትና የኑሮ ውድነት ዘመን መሪዎቻችን ኢኮኖሚያችን አደገ ብለውናል። እነሱ ኢኮኖሚያችንን ያሳደጉት እኚህ የባህል ሃኪም ጋ ሄደው ይሆን?

changed!

@kn_lboch join
555 views@EsmaelHabeshy, 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 23:20:07

በህይወት ዘመን ከሚያጋጥሙህ ፍልሚያዎች እጅግ በጣም ፈታኙ እውነታውን ጠንቅቆ በሚያውቀው አእምሮህና እውነታውን መቀበል ባቃተው ልብህ መካከል የሚደረግ ፍልሚያ ነው።

@kn_lboch
482 views@EsmaelHabeshy, 20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ