Get Mystery Box with random crypto!

Kira app tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ kiraapptube — Kira app tube K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kiraapptube — Kira app tube
የሰርጥ አድራሻ: @kiraapptube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.74K
የሰርጥ መግለጫ

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ የWebsite ጥቆማዎች
✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች እና ጌሞች
✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ።
የ #Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇
https://bit.ly/2UbaBhO
@Kira_app_tube_bot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-11 17:41:23 ሰላም ቤተሰቦች
ከዚህ ቀደም እግር ኳስ በስልክ እናም የቲቪ ቻናሎችን በስልክዋ በነፃ መከታተል የሚያስችል Video በ YouTube ቻናላችን ለቀን ነበር ብዙዎቻችሁም እንደወደዳችሁትም ነግራችሁናል።
ሆኖም ግን YouTube ይህንን Video ከቻናላችን ላይ አጥፍቶታል እናም App ኡን ከስር ማግኘት ትችላላችሁ !!!
3.1K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 17:19:19 #Yacine_premium [kiraapptube]

ማሳሰቢያ ፋይሉን Download አድርጋቹህ Extract ስታደርጉት password ይጠይቃል password
YACINETV ብላቹ መሙላት ይኖርባችኋል
ችግር ካለ


for questions
https://instagram.com/bosskira27?utm_medium=copy_link
5.9K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, edited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 16:04:51 ሰላም የቻናላችን ተከታዮች፤ ስለጠፋው በጣም ይቅርታ፤ ዛሬ ደስ የሚል ነገር ይዤላቹ መጥቻለው።

እንደተለመደው በ YouTube ቻናላችን ምርጥ ነገሮችን ይዘንላቹ እንቀርባለን!!!
Subscribe ያላደረጋቹ ካላቹ አሁኑኑ Subscribe በማድረግ መረጃዎችን እንዲደረሳችሁ አድርጉ

https://youtube.com/channel/UCfXfvZLC6vm27PrCHenpjaQ
6.2K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, edited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:06:11
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላቹህ በ Instagram እኔን ማግኘት ትችላላችሁ።

በዛውም Follow ማድርጋቹን አትርሱ

https://instagram.com/bosskira27?utm_medium=copy_link
6.6K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, 16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 16:41:03
Tech News

ኢትዮ ቴሌኮም የ 1 ሰአት ገደብ የሌለው የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል አቅርቧል። 12 ብር ከፍላቹ ለ1 ሰአት የፈለጋቹትን ያለ ገደብ መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነዉ።

በቴሌብር ፣ ማይ ኢቲዮቴሌ እና ኢትዮ ገበታ ላይ ነዉ ምታገኙት። በነዚህ አማራጮች ስትጠቀሙ 10% ቅናሽ ይኖረዋል 10 ብር ይሆናል። አሪፍ አማራጭ ይመስለኛል ምን ታስባላቹ ?

═══❁✿❁ ═══════ ▩ . @kiraapptube
▩ .
@kiraapptube
▩ .
@kiraapptube


የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtube.com/channel/UCfXfvZLC6vm27PrCHenpjaQ

#ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ Kira app tube ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
8.6K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, edited  13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 20:27:43 የኤሌክትሮኒክስ አብዝቶ መጠቀምና ጉዳቱ!!

እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ለተለያዩ ማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶች ይዳርጋሉ፡፡ ይህም በተጠቃሚዎቹ ላይ የትምህርት ፣ የስራ እንዲሁም የማህበራዊ ተጽዕኖ እና የባህሪ ችግር እንደሚያጋጥማቸው የተለያዩ ጥናቶች
ያመላክታሉ፡፡

ከችግሮቹ መካከል

.የአህምሮ ዕድገት እክል

➲ ህፃናት ከተወለዱ ጊዜ አንስቶ እስከ 21 ዓመታቸው ድረስ የአህምሮአቸው ዕድገት ፈጣን ሲሆን በዚህ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስርማት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ከሆነ የአህምሮአቸው ዕድገት ፍጥነት ላይ እክል ሊገጥም
ይችላል፡፡ ለዚህም ዋናው ምክንያት ከኤሌክትሮኒክስ የሚወታጣው ጨረር ታዳጊዎቹ የአህምሮ ዕድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው፡፡

. የተዛባ ማህበራዊ ግንኙነት

➲ ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ታዳጊዎች በማህበራዊ እና በትምህርት ላይ ከፍተኛ ችግር ሲያጋጥማቸው ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን ከኤሌክትሮኒክስ ጋር ሲያሳልፉ ከማህበረሰብ መማር ያለባቸውን ክህሎት ሳይማሩ ይቀራሉ፡፡

. ከመጠን ያለፈ ውፍረት

➲ ጊዜያቸውን ለረጅም ሰዓት ቁጭ ብለው ስለሚያሳልፉ አነስተኛ ለሆነ እንቅስቃሴ ይጋለጣሉ፤ ይህ ደግሞ ከመጠን ላለፈ ውፍረት (obesity) በቀላሉ ሊያጋጥማችው ይችላሉ፡፡

.የእንቅልፍ ማነስ

➲ በስልክ መጫወት በጣም ስለሚያስደስት ለጫወታው ሲሉ የእንቅልፍ ሰዓታቸውን ያሳልፋሉ በዚህም ምክንያት በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ በአስተኛኘታቸው ላይ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡

. ለጨረር መጋለጥ

➲ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ከቁሳቁሱ የሚመነጨው ጨረር ለአህምሮ እድገት ላይ ከሚያስከትለው በተጨማሪም ለከፋ የጤና ችግር ሊያጋልጣቸው ይችላል፡፡

.ለአይን ጉዳት

➲ እስክሪን ለረጅም ሰዓት እያዩ የሚቆዩ ከሆነ ለእይታ ችግር ሊጋለጡ ይችላሉ ይህም ከሚያነቡት የጽሁፍ መጠን ማነስ ፣ ለረጅም ሰዓት አይንን በአንድ ነገር ላይ ማተኮር እና ከእስክሪን በሚወጡ ጨረሮች አማካይነት ለአይን ህመም ይዳረጋሉ፡፡

➲ ስለዚህ ለምናደርገው ነገር በሙሉ ጥንቃቄ መውሰድ አለብን በተለይ ወላጆች ለልጆች ቢበዛ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጫወቱ መፍቀድ ብዙም ወደ ሚጎዳቸው ነገር ባናስጠጋ ጥሩ ነው፡፡


════❁✿❁ ═══════ ▩ . @kiraapptube
▩ .
@kiraapptube
▩ .
@kiraapptube


የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtube.com/channel/UCfXfvZLC6vm27PrCHenpjaQ

#ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ Kira app tube ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
11.2K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-29 19:25:49 እንድንለቅላችሁ ምትፈልጉትን ማንኛውንም ጌም በ instagram መጠየቅ ትችላላችሁ። እልክላቹሀለው
User name Bosskira27

Instagram - https://instagram.com/bosskira27?utm_medium=copy_link
11.5K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 19:38:38 Patch ፉይሉን Extract ስታረጉት Password ስለሚጠይቃቹ ፓስዎርዱን ቪዲዮ ላይ ታገኙታላቹ
14.5K views@𝓴𝓲𝓻𝓪, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 19:35:56 pes 2022 Game (V 5.7.0 patch file )

PATCH FILE

ይህንን ያውርዱት የ PES 22 ዋናው file ነው

JOIN
@kiraapptube
#መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን

▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
15.9K viewsBoss Man, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ