Get Mystery Box with random crypto!

የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም አህለ ሱና ወል-ጀማዓ ተማሪዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ kiotmuslims — የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም አህለ ሱና ወል-ጀማዓ ተማሪዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ kiotmuslims — የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም አህለ ሱና ወል-ጀማዓ ተማሪዎች
የሰርጥ አድራሻ: @kiotmuslims
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 250
የሰርጥ መግለጫ

If you join our WOLLO UNIVERSITY MUSLIM students channel,you will get different Isalmic teachings in a text, audio, and other formats.
for any comment and suggestion plz contact❤️ @yeHAFSUAabat ❤️
#Join_us_Join_us_Join_us_Join_us
https://t.me/kiotmuslims

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-17 15:49:35
የኛ ነብይ ﷺ የተወለዱበት ዓመት ወር እና ቀን መቼ ነበር?
የኛ ነብይ ﷺ በዝሆን ዓመት ወረሃ ረቢዑል አወል 12 ሰኞ ሌሊት ተወለዱ።
**********************************************
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
https://t.me/AssunnahTVOfficial
አስተያየትና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 0102
425 views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-17 14:18:17 ሰላመን ያ ረሱለሏህ

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏህ

የተከበራችሁ የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም የተማሪዎች ጀመዓህ ኡመራዎች ፣ አህሉሹራዎች እና አባላት የአሏህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን።

ከሁሉ አስቀድሜ ሰላም በሚያሻን ጊዜ ሰላምን እና እዝነትን ከታላቁ የቀደምት ነቢያት እምነት ጋር አዋዝቶ የነቢዮች መደምደሚያ የመልካምነት በመብቀያ አድርጎየሰጠንን ነቢዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የመውሊድ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ።

ነቢዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አንድ ሁነው የብዙ መልካምነት ባለቤት እንደመሆናቸው የእነሱ መውሊድም አንድ ቀን ሆኖ በውስጡ ብዙ ታእምራትን ያፈራበት አበይት ቀን ነው። እንደዚሁ አመተ-በዓሉም ስሙ አንድ ሆኖ ከኢስላማዊ ተግባራት መካከል ብዙውን ያቀፈ መሆኑ ይበልጥ ያስወድደዋል።።
-የዲን እውቀቶችን መማማር
-የተራቡትን ማብላት
-ተነፋፋቂዎችን ማገናኘት
-ነቢዩን ማወደስ
-ዱዓእ ማድረግ
-አሏህን መገዛት
-
-
-የመሳሰሉት ይገኙበታል።
በተከታታይ ጀመዓችን ለሁለተኛ ጊዜ ከዩኒቨርስቲ ውጭ ሁኖ የሚያከብረው ይህ መውሊድ የብዙ አመታት የሀፊዞች የሙፈቂሆች እና የዐሊሞች የስራ ውጤት ሲሆን የተማረው የዘመናችን ክፍልም አምሮ ተውቦ እንዲያስቀጥል የጀመዓችን ሚና ቀላል አይደለም።

የቦታ እና መሰል መራራቅ ፍቅርን እና ናፍቆትን እንጂ የማይጨምርለት የጀመዓው አባላት በያለበት የመውሉድ ዝግጅት በነቃ ማስተባበር በልዩ መስተንግዶ ኡማውን እንዲያገለግል እየጠየኩ ፤ ስለሁለ ነገራችሁ የሚጨነቀውን ይህን የሐቅ ጀመዓህ በዱዐእ እንድትዘክሩት አስታውሳችኋለሁ።

በዓሉን የሰላም የፍቅር ያደርግላችሁ ዘንድ የቀኑን ባለቤት ሰላመን ያረሱለሏህ እያልኩ ተወስሌ የሰላምን ፈጣሪ እጠይቃለሁ።


መልካም መውሊድ


የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም አህሉ ሱናህ ወልጀመዓህ የተማሪዎች ማህበር
ኢማም
352 views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-15 14:44:27 ቢላል ኢብኑ ረባሕ መስጂድ ወጣቶች

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏህ
የተከበራችሁ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተናፋቂ ወዳጆቼ እነሆ የመስጂዳችን አከባቢ ወጣቶች እራሳቸውን በማደራጀት ለኢስላም የመታገል ግባቸውን ይሞሉ ዘንድ ማህበርን መስርተው እውቅናን አግኝተው ሀ....ሁ.... እያሉ ይገኛል።

በኮምቦልቻ ከተማ ጠረፍ ሰፈሮች/አከባቢዎች ላይ ያለመው የወሀቢያህ መንጋ በይበልጥ ከዩኒቨርስቲው ወሀቢያዎች ጋር ተጣጥሞ #ቀዲዳን የማፍረስ አላማ ለመገርሰስ የኒህ ወጣቶች እንቅስቃሴ ይበልጥ አዋጭ ነው።

እኛም በቻልነው አቅም ከጎናቸው በመሆን አስፈላጊውን ሁሉ እንድትረዷቸው መልእክቴ ነው።


@የሐፍሷዬአባት
301 views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-15 14:44:27 قلت - الحمد لله رب العالمين


ما شاء الله
290 views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-15 14:44:27
290 views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 07:05:24 #ቢድዓ በ2 ይከፈላል ማነው የከፈለው ።

# ቢድዓን ጥሩ ና መጥፎው ለመለየት ዑለማኦች ምንድን ሚያደርጉት።

#ለጥሩ ቢዳዓዎች ና ለመጥፎ ቢዳዓወች ምሳሌ።

# የቁርኣን ነጥቦች ሌሎቺንም መልካም ቢድዓወች ስናነሳ እነዚህ እኮ የተፈቀዱት ስለሚያስፈልጉን ነው !!
https://t.me/oustaz_wehid
349 views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ