Get Mystery Box with random crypto!

ወንጪ | Wenchi የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700ETB) | ቅንጭብጭብ

ወንጪ | Wenchi
የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ
ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700ETB)

ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር

የክፍያ አማራጮች
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402


የቦታ ርቀት - ከአዲስ አበባ 160 ኪሎ ሜትር

የጉዞ ቀን - እሁድ ታህሳስ 16 ቀን 2015 ዓ.ም

ክፍያው፦
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።

ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም።

Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ @ibexet / @yoti27 ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል።

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ።