Get Mystery Box with random crypto!

ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል ለጀማሪ ተጓዦች የሚሆን ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ አ | ቅንጭብጭብ

ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል
ለጀማሪ ተጓዦች የሚሆን

ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ አንነጋገር #ሱባ #አደሬተራራ

ኑ! በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ።

Suba is 45km from Adiss and the Hiking covers about 16km.

Hiking Date (nov 6 2022, ጥቅምት 27,2015)

Departure Time-12:30 local time (Mexico Wabi Shebele Hotel)

Contributions Per person: 999 birr only

፨ Package Include
Transportation
Snack
Water
Lunch
Coffee
Entrances
Guide

የጉዞ ዋጋ - በሰው 999 ብር ብቻ

የክፍያ አማራጮች
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402

ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን አያካትትም።

Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ ይላኩልን፤ ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።

በtelegram t.me/IbexEvents ይቀላቀሉን

ለበለጠ መረጃ - 0928412796 / 0945965456 ይደውሉ።

Telegram @ibexet @yoti27

#hiking #Ethiopia #travel #LandOfOrigins #suba #visitoromia