Get Mystery Box with random crypto!

ኑ - በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ፤ ጉዞ ወደ #መናገሻሱባ የጉ | ቅንጭብጭብ

ኑ - በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ
ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ፤ ጉዞ ወደ #መናገሻሱባ

የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 27/2015 (Nov 6/2022)

የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)

የቦታ ርቀት- 55 ኪሜ

ሱባ ፓርክ የመድረሻ ሰዓት -ጠዋት 2፡00**

አዲስ አበባ (መነሻ ቦታ) የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 1:00**

፨ ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ሊለዋወጥ ይችላል

የቦታው ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ 2,200 ሜትር ከፍታ ነው::

የእግር ጉዞ የሚሸፍነው ርቀት- በሱባ ጥብቅ ደን እና አደሬ ተራራ የምናደርገው የእግር ጉዞ በጠቅላላው ወደ 16 ኪሎ ሜትር ሲሆን ወደ 4:00-4:30 ሰዓታት ገደማ ይወስዳል::

የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጓዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው::

ጥቅል ዋጋ በሰው - 999 ብር ብቻ

ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?

• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባለው ቱሪስት ባስ
(Round trip transport with a tourist bus)

• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)

• አስጎብኝ (Tour Guide)

• ቀለል ያለ ቁርስ(Snack)

• ምሳ እና የታሸገ ውኃ (Lunch & - Botteld water)

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ

የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00

የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30

ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::

0928412796 / 0945965456
Join us - @IbexEvents