Get Mystery Box with random crypto!

ንጥል ፥ ተጓዥ አዳም . ሲራክ ወንድሙ . ነብሴ የግጥም ድርድር ልቤ የ' ዋ ባህር ስሜ አፈር | ቅንጭብጭብ

ንጥል ፥ ተጓዥ አዳም
.
ሲራክ ወንድሙ
.
ነብሴ የግጥም ድርድር
ልቤ የ' ዋ ባህር
ስሜ አፈር ገፊ - ኮስታራ ፏፏቴ
አደዬን አክስሜም - አልደርስም ከቤቴ
°°°°°°°°°
መስከረም ፳፻፲፭ ዓ.ም
-------------
https://t.me/kinchebchabi