Get Mystery Box with random crypto!

#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ #ሰው_ከመሆን_ሰውሩኝ! ፬ . . '..ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የ | ቅንጭብጭብ

#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ


#ሰው_ከመሆን_ሰውሩኝ! ፬
.
.
"..ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት ሲባል ሰምቻለሁ፤ ሰው ሆኘ ለሰው ካላዘንኩ ሰው ሆኘ ሰው ሲሞት ከእነገሌ ስለሆን የማይገደኝ ከሆነ ሰው ከመሆን ሰውሩኝ፤ ከሰው ተራ አውጡኝ።"

Unknown
(ከነፃ ሃሳብ ጋዜጣ ላይ የተወሰደ)

join join join join

@YelbeDrset @YelbeDrset @YelbeDrset