Get Mystery Box with random crypto!

#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ . . . ካሜራ ማን ነኝ..! ሁሌ ባጋጣሚ በመንገድ ላይ ሳያት እድልም ብሎ | ቅንጭብጭብ

#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ
.
.
.
ካሜራ ማን ነኝ..!
ሁሌ ባጋጣሚ በመንገድ ላይ ሳያት
እድልም ብሎልኝ በድንገት ሳገኛት
ስትስቅ ነው ማስተዉላት
ስትስቅ ነው እምቀርፃት
በካሜራየ አይን በአልበም እማሰፍራት
ሰርክ አዲስ ፈገግታዋን በፎቶ ምይዛት
በአካል ግን በቅርበት
አልነካት አላቅፋት..
ዛሬም ከርቀት በጎዳናው ሽር ስትል
ካሜራየን አነጣጥሬ ልክ ልስላት ስል
አይኔን አላመንኩም ፈገግታዋ የለም
መልኳ ደማምኗል ዝም ብላለች ዝም..?!?
.
.
Aman YTZ
@amanYTZ23

join join join join

@YelbeDrset @YelbeDrset @YelbeDrset