Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ በሆሳዕና 'Jesus kingdom Int ቤተክርስትያን ከሐምሌ 8-10 | Shekinah Glory🔥🔥🔥

ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ በሆሳዕና 'Jesus kingdom Int ቤተክርስትያን
ከሐምሌ 8-10 (አርብ,ቅዳሜ እና እሁድ)
ሶሰቱንም ቀን ከ 8:00 ጀምሮ
3 የሪቫይቫል ቀናት
በእነዚህ ቀናት
ለበሽተኞች ይፀለያል
በ አጋንንት እስራት ውሰጥ ላሉ ይፀለያል:
ብዙዎች በትንቢት ይፅናናሉ :
ቃሉ በኃይል ይሰበካል :
ለመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሙላት ይፀለያል
ጌታን በዝማሬ ከፍ እናደርገዋለን
አድራሻ: ከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ወደ ዋቻሞ ት/ት ቤት በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ
#እየሱስ_ክርስቶስ_ትላንትናም_ዛሬም_ያው_ነው።
ወደ ሆሳዕና እየመጣን ስለሆነ በቅርብ የለቹ ሁለችሁም ተገብዘቹአል

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@HistoryOfRevivall pro heni
@TheDeepThingsOfGod pro Victor
@Jesus_kingdom pro kavod
@kibreabShekinahGlory pro kb