Get Mystery Box with random crypto!

ሰኔ 6 መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያቶች ላይ በሀይል የወረደበት ቀን(ጴንጤቆስጤ) ይህን ስል ደግሞ ከእየ | Shekinah Glory🔥🔥🔥

ሰኔ 6 መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያቶች ላይ በሀይል የወረደበት ቀን(ጴንጤቆስጤ) ይህን ስል ደግሞ ከእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ጀምረን ስንቆጥር ዛሬ ሃምሳኛ ቀን ነው። በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሐዋ 2፥1 አያችሁ የእግዚአብሔር ቃል የሐዋርያትን ተሪክ እንድናውቅ ብቻ አልተጻፈም ነገር ግን ዛሬም እንድሰረብን እንጂ So እኛም ዛሬ ጌታ በሀይል እንድጠቀማን እራሳችንን ለጌታ አሰልፈን እንስጥ ፣ 2nd act በእኔ ህይወት ይሁን በሉ

በመቀጠል ለዚህ ዘመንም የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተነግሮአል፥ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ....ሐዋ 2፥17 ስለዚህ ጌታ መንፈሱን ልየፈስ ነው።። ተግታን እንፀልይ፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋ ጥብቅ ህብረት እናድርግ ፣ አንድ ልብ ይኑረን ተራራው ዝቅ ይበል ሸለቆም ከፍ ይበል ይህን ስናደርግ የእግዚአብሔር ክብር በሙላት ይገለጣል....
@ShekinahGloryfamily
@ShekinahGloryfamily
ሐዋርያቶችን ያገኘ የወንጌል ሀይል እናንተንም የግኘችሁ በእየሱስ ስም