Get Mystery Box with random crypto!

ኹበይብ መስጂድ\ مسجد خبيب

የቴሌግራም ቻናል አርማ khubeybmesjid — ኹበይብ መስጂድ\ مسجد خبيب
የቴሌግራም ቻናል አርማ khubeybmesjid — ኹበይብ መስጂድ\ مسجد خبيب
የሰርጥ አድራሻ: @khubeybmesjid
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 767
የሰርጥ መግለጫ

"السنة سفينة نوح من ركبها نجا، ومن تخلف عنها غرق"
ይህ ሎሚ ሜዳ የሚገኘው የኹበይብ መስጂድ ኦፊሻል ገፅ ነው።

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-18 22:48:10 ይህ በኡስታዝ ነስረዲን ሙሐመድ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተቀርተው የተጠናቀቁ ኪታቦች ዝርዝር ነው። በተቀመጡት ሊንኮች መሰረት የኪታቦቹን ድምፅ በማግኘት ከትምህርቱ ተጠቃሚ ይሁኑ።

t.me/ustaznesredin1443

ኢርሻድ t.me/ustaznesredin1443/11

ቡሉግ t.me/ustaznesredin1443/104

ከሽፉሹቡሃት t.me/ustaznesredin1443/156

ሚን ዑሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማዓ (ፈውዛን) t.me/ustaznesredin1443/164

ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን t.me/ustaznesredin1443/199

ዑሱሉል ዒማን የሸይኽ ሙሐመድ ኢብን አብድልወሃብ t.me/ustaznesredin1443/226

ሸርሁስ'ሱንና በርበሃሪ t.me/ustaznesredin1443/241

አልዋጂባቱል ሙፊዳህ t.me/ustaznesredin1443/255

አል ወጂዝ የሸይክ አብዱላህ አብዱልሀሚድ t.me/ustaznesredin1443/322

ሉምዓቱል ዒዕቲቃድ t.me/ustaznesredin1443/427

ሪያዱ ሷሊሂን t.me/ustaznesredin1443/447

መንዙመቱ ሃዒያህ ሊኢብን አቢ ዳዉድ t.me/ustaznesredin1443/559

ኹዝ አቂደተክ t.me/ustaznesredin1443/2597

ተንቢሁ ዘዊል አፍሃም t.me/ustaznesredin1443/2626

ሹሩጡ ሶላት ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን አብዱል ወሃብ t.me/ustaznesredin1443/2774

ጥንቅር፦
ኹበይብ መስጂድ
95 viewsedited  19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:55:30 هنيئا للجميع بتحول المجلس الأحقر إلى المجلس الأعلى.
الحمدلله على نعمائه
113 views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 10:54:22
ፍላጎታችን ሁሉንም ሙስሊም ማህበረሰብ የሚወክል፣ የሚያቅፍ፣ ሙስሊሞችን የሚወክል ተቋም ይቋቋም ነው እንጂ ከአህባሽና መሰል ትክክለኛውን ጎዳና ተፃራሪ ከሆኑ ቡድኖች ጋር አንድነትን መፍጠር አይደለም። አንድ መሆን የምንችለው ከተውሒድ ሰዎች ጋር ብቻ ነው።
t.me/khubeybmesjid
171 viewsedited  07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:41:57 የሱፍያ እምነት-ግድፈትና ጉዳት
ክፍል 03


በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም (ሐፊዘሁላህ)
t.me/khubeybmesjid
221 viewsedited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 14:41:20 የሱፍያ እምነት-ግድፈትና ጉዳት
ክፍል 02


በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም (ሐፊዘሁላህ)
t.me/khubeybmesjid
333 viewsedited  11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:28:39 ጥሩ ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ይችላል!

قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى፡-【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم】

ከዕብ አል-አሕባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፥

«አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ።

ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ። አላህም ሶላቱና ዱዓውን ወደደለት። ከዱዓውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱዓእ ሲያደርግ የተኛውን ወንድሙን አረሳውም ዱዓእ አደረገለት። "ጌታዬ ሆይ! እገሌ የሚባለው ወንድሜን ወንጀሉን ማረው!" አለ። በዚህ ወንድሙ ዱዓእ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው።»

‏[ حلية الأولياء (٦ /٣١)]
400 views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 19:53:16 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ፦
"አላህ ዘንድ ተወዳጅ ምግብ ማለት እጆች የበዙበት ምግብ ነው" ብለዋል።አቡ ያዕላና ጦቦራኒ ዘግበውታል።√[ሰዎች ለምግብ መሰባሰብ በረከት የማግኛ ሰበብ ነው።]
288 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:12:57 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከስራዎች ብልጫ ያለው ምንድን ነው?
ተብለው ተጠየቁ፥ እሳቸውም፦ በአላህና በመልእክተኛው ማመን፤ ከዛ ቀጥሎስ ሲባሉ፦ በአላህ መንገድ መታገል፤ ቀጥሎስ ሲባሉ፦ ሐጁን መብሩር [ሀጢአትና ወንጀል ያልተቀላቀለበት በታዘዘው መሰረት የተፈፀመ የተሟላ ሐጅ ማድረግ] ነው ሲሉ መለሱ።
ቡኻሪ ዘግበውታል።
http://t.me/khubeybmesjid
292 views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 12:01:58 ...መጾም አይቻልም!...

ነቢዩ صلى الله عليه وسلم
ከዐረፋ በዓል ቀን ቀጥለው ያሉ ሶስት ተከታታይ ቀናትን (አይያሙትተሽሪቅን) መጾም ስለከለከሉ በነገው እለት (ሰኞ) በሐጅ ምክንያት ከሚጾም ጾም በስተቀር ማንኛውንም ዓይነት ጾም መጾም አይቻልም።
ለበለጠ መረጃ (ፆም ዓይነት ህግጋትና ትሩፋት) የሚለውን መጽሃፍ ገጽ 265 ይመልከቱ።
http://t.me/khubeybmesjid
293 views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:15:51 ዙልሂጃ 11 የዒድ ማግስት"የውሙል ቀር" ማለትም ሁጃጆች ሚና ላይ ተረጋግተው የሚቀመጡበት ዕለት ሲሆን ይህንን ቀን አስመልክተው የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"አላህ ዘንድ ከሁሉም ከቀናቶች በላጩ ቀን የውሙ ነሕር(የዒደል አድሓ ቀን) ነው።በመቀጠልም የውሙል ቀር።" አቡዳዉድ ዘግበውታል አልባኒ ሰሒህ ብለውታል።
አቡ ሙሳ አልዐሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የዒድ ቀን ኹጥባ ሲያደርጉ እንዲህ ብለዋል፦
"ከዐረፋ ቀን በመቀጠል ሦስቱ ቀን የዚክር ቀናት በነዚህ ቀናት የሚደረግ ዱዓ ተቀባይነት አለው።ስለዚህም ክጃሎታችሁን ወደ አላህ ከፍ አድርጉ ።" 【ተፍሱሩ አጠበሪይ (4/203—206)】

ዒክሪማ (ረዲየላሁ አንሁ) እንዲህ ብለዋል ፦ «ሰሓቦች በነዚህ አያም ተሽሪቅ ቀናት ይህን ዱዓ ያበዙ ነበር። "ረበና አቲና ፊ ዱንያ ሐሰነተን ወፊል አኺራ ሐሰነተን ወቂና አዛበ አንናር።»
{ኢብኑ ረጀብ (ለጣኢፍ አልመዓሪፍ)}

http://t.me/khubeybmesjid
322 viewsedited  07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ