Get Mystery Box with random crypto!

Kality Full Gospel Belivers Church

የቴሌግራም ቻናል አርማ kfgbchurch — Kality Full Gospel Belivers Church K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kfgbchurch — Kality Full Gospel Belivers Church
የሰርጥ አድራሻ: @kfgbchurch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 177

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-13 16:28:15
23 views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:07:53
3 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:55:09
20 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 11:35:07
በብርሃን ሲሳይ በ19/7/2015


ዮሐ 14፥16-27፣16፥13
መመራት


4.መንፈስ ቅዱስ በመውቀስ ይመራል ዮሐ16፥8
በምን በምን ይወቅሳል፤

ስለ ሃጢአት

ስለ ፍርድ

ስለ ፅድቅ

5.መርቶ የት ያደርሳል፤

ወደ እውነት
ወደ ልጅነት ስልጣናቸው
ወደ እረፍት
ባጠቃላይ መንፈስ ቅዱስ መሪ ነው እንዲመራ።
41 views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 11:34:42
በብርሃን ሲሳይ በ19/7/2015


ዮሐ 14፥16-27፣16፥13
መመራት

የሰው ልጆች መሪ ያስፈልጋቸዋል። ለዚህም ነው እግዚአብሔር መሪወችን የሚሰጠው የአማኞች መረ ግን መንፈስ የቅዱስ ነው የሚመራቸውን የእውነት መንፈስ ነው የጌታ እኔ ብሄድ ይሻላችኋል መንፈስ ቅዱስን እልክላችኋለሁ ብሏልናመሪ የተባለው መንፈስ ቅዱስ መጣ እነሱም ፈቃዳቸውን ሰጡት መንፈስ ድምፅ በማምጣት በድምፁ ይመራቸው ጀመር።

መሪ ሆኖ የተላከው መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድር ቢመጣም የሰው ሁሉ መሪ አልሆነም መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን የልጆች መሪ ነው ።

ከአማኝም መካከል ለፈቃዱ የሚገዙትን ይመራል።ሮሜ8፥17

1.እንዴት ይመራሉ በድምፅ ዮሐ 10፥17
በድምፅ የሚመራ ተከታይ ይሆናል። በመስማት መግባባት የሚገኘው መሪያቸውን ድምፁን ስለሚያውቁት ነው። መንፈስ የቅዱስ ለአማኙ ሁሉ ለመምራት ተሰጥቷቸዋል ከአንዱ መንፈስ ጠጥተናል ግን ለመመራት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ሁሉንም አማኝ በመምራትና ወደ እውነት ለማድረስ አልቻለም ከመንፈስ ቅዱስ ይልቅ አማኙ በሌላ መንፈስ ለመመራት ፈቀደ ሰለዚህ ለስህተት ተጋለጠ ከሌላው መንፈስ የቅዱስ የሚመራበት መንገድ

2.በራእይ እና በመገለጥ፤

መንፈስ ቅዱስ መለኮት ሰለሆነ በሰማያዊ መገለጥ እና ራእይ በመስጠት በሰማያዊ አጀንዳ ይመራል

3.መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሰው በመንፈስ ይታወካል ለምሳሌ ኢየሱስ በደቀመዛሙርቱ መካከል እያለ ይሁዳ ስላለ ታወከ (ዮሐ 13፥21)ይሁዳ ስላለ ብቻ ሳይሆን የይሁዳ አጃንዳ ያውክ ሰለነበር ነው።
ጳውሎስም ይታወክ ነበር (ሥራ 16፥17) በጥንቆላ ስራ ለሰዎች ገቢ የምታስገባውም የሴት ጥሩ ነገር እየተናገረችም ታውክ ነበር ምክንያቱም ካፉ መንፈስ ስለነበረባት።

መንፈስ ቅዱስ በያለበት ሰው መንፈሱ ከታወከ አንዱ የመንፈስ የቅዱስ ምሪት እንደሆነ መረዳት አለበት።
44 views08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 18:49:11
በፓ/ሲሳይ18/7/2016


1.መውጣት ማለት ምን ማለት ነው?

መልቀቅ መገለጥ መነሳት መቀየር ከፍማለት መገላገል ለመላቀቅ ለውጥ
በአዎንታዊ በአሉታዊ

2.መውጣት በማን አይከናወናል።
ሀ.በእ/ር በተዘረጋው እጅ
ለ.በሰው መውጣት

የዛሬ የምንማረው በስው የሚደረግ መውጣት ነው

3.ለመውጣት ከቅድመ ዝግጅት ጉዳዮች
* ያለንበትን ዙሪያ ገባውን ማጤን ያስፈልጋል።

*ነህምያ ሃገሩን ለማውጣት ተመለከተ ዳዊት ለመውጣት እና ለማውጣት ጠየቀ መረጃ አገኘ
ለመውጣት አዎንታዊ እና አሉታዊ የሆኑትን ማወቅ
ለመተገበር ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ጊዜውን ማወቅ
ኤልያስ በአክአብ ፊት ለመውጣት ለመገለጥ ጊዜ ነበረው።

ለመውጣት ለመገላገልና ለመቀየር በውሳኔ መነሳትና እርምጃ መውሰድ

ከምን እንውጣ
1.ከመፍገምገም መውጣት ከመንገዋለል ተገፍቶ ከመወሰድ ጀምረን ከመተው።

ኤፌ4፥14
ምንድነው የሚያፍገመግመን ?
ስህተት ሽንገላ ተንኮል ማታለል የትምህርት ንፋስ ከዚህ ስንወጣ
ከህፃንነት መውጣት እንችላለን

2.ከቸልተኝነት መውጣት ትኩረት ከማጣት መውጣት
-ለመውረስ ችላ ከማለት ኢያ18፥3
-ለመግባት ችላ ከማለት ኢያሱ9
-ተሃድሶና ችላ ከማለት 2ኛዜና 24፥5
-ማገልገልን ችላ ማለት 2ኛዜና29፥11
-የፀጋ በስጦታ ችላ ማለት ጢሞቴዎስ ቸል አትበል ተብሏል።
23 views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 14:03:00
14 views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 21:16:00
22 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 19:09:55
13 views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 06:34:46
35 views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ