Get Mystery Box with random crypto!

ተላለፉ ሲለን ** ከመረዋው ውግረት ከቃጭሉ ዋይታ እኩል ብንሰማም በአንድ ደውል ድምፅ ግለ ህሊና | ቅኔ እና ጦቢያ

ተላለፉ ሲለን
**

ከመረዋው ውግረት
ከቃጭሉ ዋይታ እኩል ብንሰማም
በአንድ ደውል ድምፅ
ግለ ህሊናችን አንድ ላይ ቢደቃም
ተላለፉ ሲለን
ፊትና ኃላ እንጂ እኩል አንነቃም።

ይስማዕከ ወርቁ
ከ "የወንድ ምጥ" የግጥም መድብል
@kene_tobeya
@kene_tobeya