#ስለ_መፅሀፍ_እንወያይ በቅርብ ቀን ስለ መፅሀፍ የሚል አንድ መርሐ ግብር ለማዘጋጄት አስበናል።ዝግጅቱ በየሳምንቱ የሚቀጥል ሲሆን በተመረጡ መፅሀፎች ላይ በየሳምንቱ live በድምፅ አሊያም በምስል እንወያያለን። በመጀመሪያ በየትኛው? መፅሀፍ እንወያይ። ለጥቆማ @aman_awi ይጠቀሙ @kene_tobeya 1.6K viewsAlessandro Baricco, 21:05