Get Mystery Box with random crypto!

የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት! ************ (ቀኝ | ቅንድል ኢትዮጵያ


የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት!
************
<<አገሬ ኢትዮጵያ ውዲቱ ውዲቱ፤
በሦስቱ ቀለማት የተሸልምሽቱ፤
ላንቺ የማይረዳ ካለ በሕይወቱ፤
በረከትሽን ይንሳው እስከለተ ሞቱ።>>
(ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ) እንዳሉት።

፨ዘልዓለማዊ ክብር ለአባት/እናት አርበኞች አገርን ከነሙሉ ክብሯ ላቆዪቱ።
#81ኛ_ዓመት_የአርበኞች_የድል_መታሰቢያ!

@KendelM
@KendelM