Get Mystery Box with random crypto!

'መንገዳችሁን አስተውሉ!' እናውቅላችኋለን እያሉ ልባችሁን ለአመፅ የሚቀሰቅሱ ሁሉ እስከ | ቅንድል ኢትዮጵያ

"መንገዳችሁን አስተውሉ!"

እናውቅላችኋለን እያሉ ልባችሁን ለአመፅ የሚቀሰቅሱ ሁሉ እስከ ገደሉ አፋፍ ሸኝተዋችሁ ነው የሚመለሱት። በህይወት መንገዳቸው የስሜታዊነትንና የጦርነትን መከራ ያሳለፉ አባቶች እግር ስር ተቀምጣችሁ የሠላምን ጥቅም የመልካምነትን ትሩፋት ተማሩ...እውነተኛ መምህር ወደ ሞት ሳይሆን ወደ ህይወት ወደ መንቃት የሚመራ፤ ስሜቱን የገዛና የተረጋጋ እንደሆነ ያኔ ታውቃላችሁ። እናንተ ግን ዝናና ውዳሴ በአፍጢማቸው ከደፋቸው መምህራኖቻችሁ ተጠበቁ። እስከገደሉ አፋፍ በመድረስ እርስ በርስ ተገፋፍቶ መውደቅን እንጂ ጥሎ መነሳትን አታተርፉምና ቁጣን በሚተፉ ቃላቶቻቸው ለፀብ ከሚያስነሷችሁ ሁሉ ተጠንቀቁ!!!
osho
@kendelM