Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦ እንኳን ለትንሳኤ በዓለ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን | ቅንድል ኢትዮጵያ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦ እንኳን ለትንሳኤ በዓለ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን !

በዓሉ ፦ የሰላም ፣ የፍቅር፣ የደስታ ፣ የመተሳሰብ ፣ የአብሮነት እና የአንድነት በዓል እንዲሆን እንመኛለን።
ለሀገራችንም ከመከራ ፣ ከመከፍፈል ጨለማ ፣ ከቅሽሽቅ ፣ ማስተዋል ከጎደለው ስሜታዊነት ተላቀን በአንድነት ፣ በመተሰሳሰብ ፣ በመከባበር በሰላም የምንኖርበት ትንሳኤ ያድርግልን።
መልካም ትንሳኤ፤ መልካም በዓል!

ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
@kendelM
@kendelM