Get Mystery Box with random crypto!

ቅንድል ዲጂታል መጽሔት Kendel Digital Magazine

የቴሌግራም ቻናል አርማ kendeldm — ቅንድል ዲጂታል መጽሔት Kendel Digital Magazine
የቴሌግራም ቻናል አርማ kendeldm — ቅንድል ዲጂታል መጽሔት Kendel Digital Magazine
የሰርጥ አድራሻ: @kendeldm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

ቅንድል ዲጂታል መፅሔት በቅንድል ኢትዮጵያ የባለራዕይ ወጣቶች ተዘጋጅቶ በቅንድል ዲጂታል ሚዲያ የሚቀርብ በማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ ስነ-ልቦናዊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ባህል፣ ጥበብና ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩር ዲጂታል መፅሔት ነው፡፡
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
https://m.facebook.com/kdigitalmagazine
Www.kdigitalmagazine@gmail.com
ለ አስተያየት @KenDelBot

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-17 11:50:27 እየወደቀ ያለው የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም 
(BRI፣ B3W እና Global Gateway) (የዐዲስ ኢኮኖሚ ሥርዐት ውልደት መባቻ (?)


 ( በ ዶ/ር ፀደይ ወንድሙ )

የኮሚውኒስቱ ጎራ አሜሪካንን ኢምፔሪያሊስት ናት ሲላት ቆይቷል (ከነአባባሉም "ኢምፔሪያሊዝም ይውደም" ነበር)። ለአሜሪካዊያን ግን ራሳቸውን እንደ ኢምፔሪያሊስት ማሰብ ሩቅ ነበር (“Americans are not in the habit of speaking of themselves as imperialistic” ሲል ይገልጸዋል ፖል ቫርግ “Imperialism and the American Orientation toward World Affairs” በተሰኘ መጣጥፉ (እ.አ.አ. በ1966 የተጻፈ ነው))። የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊስትነት በተመለከተ በአሜሪካን ምሁራን መካከል ጥቂት ክርክሮች የነበሩ ቢኾንም፣ በአሜሪካ የትምህርት ሥርዐት ውስጥ ከመጀመሪያ ዲግሪ የፖለቲካ ሳይንስ ጥናት ጀምሮ አሜሪካንን እና ኢምፔሪያሊዝምን ማገናኘት ከ"ሙሁራዊ" ክበብ ማፈንገጥ ተደርጎ ይታያል። ይኽንን የሚነግረን ሚካኤል ፓረንቲ፣ እ.አ.አ. በ1995 አንድ መጽሓፍ አሳተመ፣ Against Empire የተሰኘ። ይኽ መጽሓፍ ከወጣ በኋላ የብዙዎች ዐይን የተከፈተ ይመስላል። 
እንደፓረንቲ ከኾነ የኢምፔሪያሊዝም አስተሳሰብ እና ድርጊት ለረጅም ጊዜ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የዘለቀ ቢኾንም፣ ከአሜሪካ ጋር እንዳይያያዝ በተለያዩ አገላለጾች ሲሸፋፈን ቆይቷል፦ ለምሳሌ በግዛትነት የተያዙ አገራትን ("empires"ን)፣ "commonwealth"፣ "dominion" ወይም "territory" ብሎ በመጥራት፤ ወይም ደግሞ ግዛት ለማድረግ ጦርነት ሲደረግ ሰበቡን "አገር ለመከላከል"፣ ለ"ብሔራዊ ደኅንነት"፣ እና "መረጋጋትን ለማስጠበቅ" በማድረግ።
የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም ከመቶ ዓመታቶች በፊት ከነበሩት ኢምፓየሮች የሚለየው ካፒታሊስት መኾኑ ነው። ከረጅም ጊዜ በፊት የሚደረጉ የግዛት ማስፋፋቶች ሃብት ለመዝረፍ፣ ለማስገበር፣ የወርቅ ማዕድን ለመሰብሰብ ወይም ለክብር የሚደረግ ነበር። ካፒታሊስታዊውን የሚለየው ግን፣ በሚስፋፋባቸው አገሮች ላይ በአነስተኛ ክፍያ ጉልበትን በመበዝበዝ እና በገበያ ሥርዓታቸው ውስጥ ሰርፆ በመግባት ካፒታልን ወደራሱ ስለሚያከማች ነው። ካፒታል የሚያከማቸውም በሚይዛቸው አገሮች ላይ ኢንቨስት በማድረግ፣ በኢኮኖሚያቸው፣ በባህላቸው እና በፖለቲካ ሥርዓታቸው ላይ የበላይ በመኾን የምርት ሥርዓታቸውን ከዓለም ዓቀፍ ገበያ ጋር በማስተሳሰር ነው።  
Continue Reading
1.6K viewsErmiyas Dejene, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 11:50:27 በጦርነት ጊዜ የአዕምሮ ጤንነትዎን መረዳት!

በሀገራችን ላይ ጦርነት እና የጦር ወሬ መስማት ከጀመርን ሰነባብተናል። ጦርነቱን ተከትሎ በተፈጠሩ ቀዉሶች እና መፈናቀሎች፣ አብዛኛዎቹ ሰዎች ፣ የጭንቀት ፣ የሀዘን ፣ እና የንዴት ስሜቶችን ማስተናገዳቸዉ ጤናማ እና ተገቢ ናቸው። ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ለጦርነቱ የበለጠ ጥልቅ እና ደካማ ምላሽ ሊኖራቸው ይችላል።

ሁሉም ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ላይ በተለያየ መንገድ ምላሽ እንደሚሰጥ እና እያንዳንዱ ሰው ለከባድ ስሜቶች የራሱ የሆነ የመቻቻል ደረጃ እንዳለው ማስታወስ አስፈላጊ ነው። እነዚህን ስሜቶች ለመቋቋም ለራስህ እና ለሌሎች ልታደርጋቸው የምትችላቸው አንዳንድ ነገሮች አሉ። በዓለማችን ውስጥ መሰማራታችን ፣ ከሰዎች ጋር መገናኘታችን እና ከፊታችን ስላሉ ፈተናዎች ብሩህ አመለካከት መያዝ ሌሎች አሰቃቂ ጊዜያትን ለማለፍ ቁልፍ ናቸው ይላሉ። በእርግጥ ፣ በችግር ጊዜ፣ ሰዎች ህይወታቸውን እና የህይወት እርካታን የሚያሻሽሉ ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ።

ለተዛባ ሁኔታ መደበኛ ምላሽ ምን እንደሆነ እና ምን ምልክቶች የበለጠ ከባድ ችግር እንዳለቦት ማወቅ ከአእምሮ ጤና ባለሙያ እርዳታ መቼ እንደሚፈልጉ ለማወቅ ይረዳዎታል።
Continue Reading
1.5K viewsErmiyas Dejene, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 21:10:41 #ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ 2- ቁጥር 12

ለማንበብ ይሄን Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡

በማንበብ ወቅታዊ ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪ እውቀቶችን በነፃ ይሸምቱ፡፡

#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!

@kendelM
2.1K viewsedited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 21:10:38
#ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ 2- ቁጥር 12

ለማንበብ የታችኛውን Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡

#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!

@kendelM
1.7K viewsedited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 18:44:31

1.7K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 21:54:05

1.8K views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 13:42:01
#ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ 2- ቁጥር 12

#በቅርብ_ቀን

በTikvah Magazine እና በቅንድል የትስስር ገፆች ይጠብቁን፡፡

Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine
Kendel on youtube
http://www.youtube.com/channel/UCMvSL9y2zS
2.2K views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-31 14:47:07 #ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ 2- ቁጥር 11

ለማንበብ ይሄን Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡

በማንበብ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪ እውቀቶችን በነፃ ይሸምቱ፡፡

@kendelM
2.5K views11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-31 14:47:07
#ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ 2- ቁጥር 11

ለማንበብ የታችኛውን Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡

@kendelM
2.2K views11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ