አርሰናል የጋብሬል ሄሱስን ዝውውር አጠናቋል የሰሜን ለንደኑ ቡድን አርሰናል ጋብሬል ሄሱስን ከማንቸስተር ሲቲ ለማዘዋወር £45 ሚሊየን እንደከፈለ ተዘግቧል። ሄሱስ ማክሰኞ ወይም ረቡዕ ወደ ለንደን በማቅናት የጤና ምርመራውን እንዲሁም በይፋ ፊርማውን ያኖራል ተብሎ ይጠበቃል። ሄሱስ በአርሰናል እስከ 2027 ድረስ ለመቆየት መስማማቱ ታውቋል። ተጨማሪ ትኩስ የስፖርት መረጃዎችን በየዕለቱ ለማግኘት በስልክዎ ወደ 6655 Ok ብለዉ ይመዝገቡ!! ቅኝት በኳስ ሜዳ 629 viewsTadesse Abiyu, 19:55