Get Mystery Box with random crypto!

ቅኝት በኳስ ሜዳ አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን | ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

ቅኝት በኳስ ሜዳ
አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ሰሜን ለንደን በማድረግ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐግብር ቶተንሀም ሆትስፐር ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ዛሬ ምሽት 4:15 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ቶተንሀም ከ ማን ዩናይትድ
ቶተንሀም ሆትስፐር ስቴዲየም
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ3:00 ጀምሮ

➥ ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ