Get Mystery Box with random crypto!

🌎ከአለም ድንቃ ድንቅ🌍

የቴሌግራም ቻናል አርማ kealemdinkadink — 🌎ከአለም ድንቃ ድንቅ🌍
የቴሌግራም ቻናል አርማ kealemdinkadink — 🌎ከአለም ድንቃ ድንቅ🌍
የሰርጥ አድራሻ: @kealemdinkadink
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.30K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-12 22:35:57
ከፍተኛው የእናትነት መስዋዕትነት


ሴቷ ኦክቶፐስ (ባለ ብዙ እግሮች የአሳ ዝርያ)
ይህች የባህር ዝርያ በአምስት አመት የህይወት ቆይታዋ አንዴ ነው መራባት የምትችለው:: ነገር ግን ልጆቿን ለማየት አትታደልም ነፍስ ሰጥታ ነፍሷን የምታጣ እናት ያደርጋታል !!

በአንድ ጊዜ ከ50,000 እስከ 80,000 እንቁላሎችን የምትጥለዋ ኦክቶፐስ እንቁላሎቿን የምትጥለው ድንጋያማ የባህር ክፍል በመፈለግ ነው:: እንቁላሎቿ ተፈልፍለው ራሳቸውን እስኪችሉ ከ6 እስከ 10 ወራቶች ድረስ ይፈጃል::

በእነዚህ ጊዜያቶች ሁሉ ኦክቶፐሷ ምግብ አትበላም ምንም አትቀምስም - አንዳንዴ ለተከታታይ 53 ሳምንታቶች በሚዘልቀው የመራቢያ ጊዜያቶች ውስጥ አይኗን ከእንቁላሎቹ ላይ ሳትነቅል ተፈልፍለው እድገታቸውን እስኪጨርሱ አብራቸው ትቆያለች::

በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ምግብ አትበላም - ይልቅስ ለእንቁላሎቹ በውስጧ ያለውን ምግብ: ንጥረ ነገር እና ኦክስጅን አሟጣ ትሰጣቸዋለች:: ከእነዚህ እንቁላሎች ውስጥ የበረቱት ተፈልፍለው ያልተሳካላቸው ደግሞ በዚያው ይቀራሉ::

አሳዛኙ ነገር
በስተመጨረሻ በረሃብ እና በድካም እስከወዲያኛው ታሸልባለች:: ከረሃቧ የተነሳ እና እንቁላሎቹ እድገታቸውን እንዲጨርሱ ለማድረግ ስትል በስተመጨረሻ የራሷን ስጋ መብላት እንደምትጀምር ሳይንቲስቶች ይናገራሉ - አለም ላይ ከፍተኛው የእናትነት መስዋዕትነት ይባላል!!

ይህ ብቻ አይደለም
ወንዱ ኦክቶፐስም ቢሆን ግንኙነት በፈፀመ በሳምንታቶች ወይም በወር ጊዜ ውስጥ ይሞታል:: ምክንያቱ ደግሞ ሴቷ ኦክቶፐስ በግንኙነት ወቅት ለረጅም ጊዜ ስለምታቆየው ከግኑኝነቱ በኃላ ጉልበት ያጣል:: በዚህም የተነሳ የሌሎች የባህር ፍጥረታት የእራት ሲሳይ ይሆናል https://t.me/kealemdinkadink
https://t.me/kealemdinkadink
669 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 10:41:42 ይህንን ያውቃሉ

አንድ የ Nasa የስፔስ ተመራማሪ የሚለብሰው ልብስ በጥቅሉ ከ12 ሚልየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ወጪ ያስወጣል ።

https://t.me/kealemdinkadink
https://t.me/kealemdinkadink
124 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 20:22:51
246 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 20:22:34
243 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 20:22:06
224 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 19:56:05
227 views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 19:56:01
230 views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 19:55:28
229 views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 08:13:44 https://zd10-video.xyz/8355126625092097/ sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.
1.4K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 16:28:25 video በማየት ብቻ የሚከፍል website ነው ሞክሩት
1.4K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ