Get Mystery Box with random crypto!

. 112 አዲስ አማንያን ተጠመቁ በኮንታ ወረዳ ቤተክህነት ውስጥ በሚገኙ በ | ከ

. 112 አዲስ አማንያን ተጠመቁ

በኮንታ ወረዳ ቤተክህነት ውስጥ በሚገኙ በኦሽካ ደንቻ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን እና በኦሽካ አጋሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በአከባቢ ቋንቋ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ነገረ ሃይማኖትን የተማሩ 112 አዲስ አማንያን ተጠምቀው የቅድስት ሥላሴን ልጅነት አገኙ።

በጠቅላላ 112 አዲስ አማንያን ጥር 24 እና 25 ቀን 2015 ዓ. ም በተደረገ የጥምቀት መርሐግብር መጠመቃቸው ለመገልጿ እወዳለሁ ።

እግዚአብሔር ይመስገን !!


https://t.me/KeAbawandebet