Get Mystery Box with random crypto!

ሙሉ በሙሉ ተዘርፋ ለነበረው ቤተክርስትያን ያስተባበርነውን ከ200ሺ ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት | ከ

ሙሉ በሙሉ ተዘርፋ ለነበረው ቤተክርስትያን ያስተባበርነውን ከ200ሺ ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት ወደ አጥቢያዋ አድርሰናል።
***

እግዚአብሔር ይመስገን !

በደቡብ ኢትዮጽያ ጉማይዴ ለዘመናት በቆዬው የእርስ በእርስ ግጭት የቤቾ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ሙሉ በሙሉ መዘረፏ ይታወቃል።

የተዘረፈው ንብረት ይተካ ዘንድ ከማህበራዊ ሚዲያ ወዳጆቻችን ያስተባበርነውን ቁሳቁሶችን ትላንት ወደ አጥቢያዋ አድርሰናል።

አሁን ላይ በተሻለ መልኩ የሠላም አየር በስፍራው እየነፈሰ ስለሆነ፣ከህዝቡ ጋር ተሶዶ የነበረችውን የቅድስት ኪዳነምህረት ታቦተ ህግ ወደ ስፍራው ከህዝቡ ጋር ስለተመለሰች ቅድስት ቤተክርስትያን ወደ መደበኛ አገልግሎት ተመልሳለች።

ለለገሳችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን !

ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

https://t.me/KeAbawandebet
https://t.me/KeAbawandebet
https://t.me/KeAbawandebet